“ወደብ አልባ ኾኖ ታላቅ የኾነ ሀገር የለም” ጋዜጠኛ ግሬጎሪ ኮፕሌይ

ባሕር ዳር: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ጥንታዊ እድገቷ እና ውጫዊ ግንኙነቷ መሠረቱ ውኃ እንደነበር ታሪክ ይነግረናል፡፡ ምሥራቅ አፍሪካዊቷ" የውኃ ማማ" ኢትዮጵያ ሥልጣኔዋ፣ ዝማኔዋ፣ ዲፕሎማሴዋ፣ ጥበቧ እና ማንነቷ ከውኃ ጋር የተንሰላሰለ ነው፡፡ የቀይ ባሕር እና...

የጋራ እንጅ የግል ባሕር የለም።

ባሕር ዳር: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ታሪክ ተመራማሪ የኾኑት ሊንከን ፔይን“ ባሕር እና ሥልጣኔ፣ የዓለም የባሕር ታሪክ” በሚል ርእስ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2015 ባሳተሙት መጽሐፍ ዓለም አቀፍ ባሕርን ሀገራት በፍትሐዊነት እንዲጠቀሙበት ያትታል። የተባበሩት መንግሥታት...

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የኢትዮጵያውያን የጋራ አቋም ሊኾን ግድ ይላል።

ደሴ፡ መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት የልማት ጉዟቸውን ስኬታማ ለማድረግ የባሕር በር ያስፈልጋቸዋል። የኢኮኖሚ ማደግ እና የመልማት ፍላጎትን ተከትሎ የባሕር በር አስፈላጊነት ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም የሚሉት በወሎ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና...

የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ለሚያመርቱ ድርጅቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል።

አዲስ አበባ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መድኃኒት እና ሕክምና መገልገያዎች አምራች ዘርፍ ማኅበር 22ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ተካሂዷል። በጉባኤው ላይ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በመድኃኒት እና ሕክምና መገልገያዎች አምራች ዘርፍ ለመሠማራት የሚያስችል ምቹ...

“የሲዳማ ሕዝብ የሕዳሴን መጠናቀቅ ውብ በሆነው የቄጣላ ሥርዓቱ ደምቆ በአደባባይ አክብሯል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሲዳማ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል። የድጋፍ ሰልፉን አስመልክተው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በፊቼ ጨምበላላ የዘመን ቆጠራ ዕውቀት...