ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሪፎርም ሥራ፣ የዲጂታላይዜሽን...

ባሕርዳር ፡መስከረም 25/2018ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሪፎርም ሥራ፣ የዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያና አዲስ ሕንፃን ለመመረቅ እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ባሕርዳር ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒሰትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...

ባሕላዊ ፍርድ ቤቶች ቂም እንዲሽር እና እርቅ እንዲጸና የማድረግ አቅማቸው ከፍ ያለ ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የዳኞች ጉባኤ ቀጥሏል። "የጋራ ርዕይ ለጠንካራ የዳኝነት ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ የሚገኘው ጉባኤው በዛሬው ውሎው በባሕል ፍርድ ቤቶች ላይ መክሯል። በባሕላዊ ፍትሕ ላይ ጥናት ያቀረቡት...

አንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ ለማድረስ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ የወረቀት እና ህትመት ፋብሪካ ለ2018 የትምህርት ዘመን እያዘጋጀ ያለውን የመማሪያ መጽሐፍ አስጎብኝቷል። የፋብሪካውን የመጽሐፍት ህትመት ሂደት የጎበኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምሀርት ቢሮ ኀላፊ...

አረጋውያን በሚችሉት ነገር ሁሉ ለሀገራቸው አስተዋጽኦ ያበረከቱ ናቸው።

ጎንደር: መስከረም 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ" የአረጋውያን ደህንነት እና መብቶችን በመጠበቅ ሁለንተናዊ ኀላፊነታችን እንወጣ" በሚል መሪ መልዕክት የአረጋውያንን ቀን አክብሯል። ‎ ‎ዕለቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ...

የተጀመሩ የሪፎርም ሥራዎች የወንጀል መከላከል አቅምን የሚያሳድጉ ናቸው።

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያከናወናቸው በሚገኙ የሪፎርም ሥራዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። በጠቅላይ መምሪው የሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን ኀላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ ወንዴ የኅብረተሰቡን ሰላም እና ደኅንነት ለማረጋገጥ፣...