“ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አብሮነትን እና ሰላምን የሚሹ፣ ለሰላም የተጉ አባት ናቸው” ሊቀ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን የሽኝት ሥነ ሥርዓት በሚሊኒየም አደራሽ እየተካሄደ ነው።
በሽኝት ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሃይማኖት ጉባዔ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉኀን ቀሲስ...
“ሰውነትን ያስቀደሙ፤ ለሀገር ሰላም የደከሙ”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰውነትን አስቀድመዋል፤ በአንደበታቸው ሰላምን ሰብከዋል፤ በአኗኗራቸው ፍቅርን አስተምረዋል፤ ስለ አንድነት፤ ስለ አብሮ መኖር ያለ መታከት ታትረዋል።
ባማረ ጥርሳቸው ፈገግ ሲሉ ሀገር የሳቀች ትመስላለች፤ ፈገግታቸው ሲጠፋ ሀገር እንዳዘነች ትቆጠራለች፤...
የጣና ፎረም በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ጥቅምት 14 /2018 ዓ.ም የሚካሄደውን 11ኛው የጣና ፎረም የመሪዎች ስብሰባን አስመልክቶ ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በባሕር ዳር ተወያይቷል።
የአማራ ክልል የሰላም...
“ድንጋይ ቢሳሳ መሮ አይበሳውም የአባቱን ታሪክ ልጁ አይረሳውም”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አባት የሠራውን ልጅ ያከብረዋል፤ አባት ያስረከበውን ልጅ ይጠብቀዋል። በዚያ ሥፍራ የታሪክ ብራና የመዘገባቸው፤ የታሪክ ቀለም ያረቀቃቸው፤ የታሪክ ተራራ የቆመላቸው ተቆጥረው የማያልቁ የኢትዮጵያ ታሪኮች በርካታ ናቸው።
እነዚያን ታሪኮች ማጥፋት አይቻልም።...
ፈተናን ወደ ዕድል የመቀየር መርሕን መከተል በመቻሉ ዘርፈ ብዙ ስኬቶች መገኘታቸውን አቶ አደም ፋራህ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት የፓርቲ ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ማካሄድ ጀምሯል።
ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በዋናው ጽሕፈት ቤት እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል...








