የቻይና ቴክኖሎጂ እና ፈጠራን ከኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብት ጋር በማስተሳሰር ለጋራ ልማት መሥራት ይገባል።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቻይና የሻንሺ ግዛት እና የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እና የንግድ ትብብር ኮንፈረንስ ተካሂዷል በኮንፈረንሱ ላይ የተገኙት የንግድ ሚኒስትር ድኤታ እንዳለው መኮንን የቻይና ሻንሺ ግዛት በቴክኖሎጂ፣ በፈጠራ እና በአምራች ዘርፉ ያላትን አቅም...

ዘመናዊ የባቡር መስመሮችን በመዘርጋት ኢኮኖሚውን ለማነቃቃት እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የመጀመሪያውን ብሔራዊ የቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ጉባኤ እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ኢንጂነር ህሊና በላቸው ኮርፖሬሽኑ ዘመናዊ የባቡር መስመሮችን በመዘርጋት የተሞች የሕዝብ...

የሰላም እጦትን ለመፍታት የጋራ ሥራዎችን በአብሮነት መሥራት ያስፈልጋል።

ጎንደር: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እያካሄደ ነው። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ...

የባሕር በር ጥያቄያችን የነበረንን እናግኝ ነው።

ሰቆጣ: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንዲት ሀገር ሁለንተናዊ እድገት የባሕር በር አስፈላጊ ነው። የባሕር በርን በማስመልከት አሚኮ ያነጋገራቸው የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎችም ለኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘት ጉዳይ የቅንጦት ጥያቄ አይደለም ብለዋል። አቶ መልካሙ ደስታ የሰቆጣ ከተማ...

ሴቶችን በልማት ኅብረት በማደራጀት በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ደሴ፡ ጥቅምት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ2ኛ ዙር የሴቶች የልማት ኅብረት አፈጻጸም ግምገማ እና የ3ኛ ዙር ምልመላን አስመልክቶ በደሴ ከተማ ምክክር አካሂዷል፡፡ ባለፈው በጀት ዓመት በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች...