የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ዓለም አቀፍ ተሞክሮን ጭምር በማሳየት ለሕጻናት መብት ሊታገሉ ይገባል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ሩብ ዓመት እፈጻጸም እና በቀጣይ አቅጣጫ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው።
በውይይቱ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ሕዝባዊ የምክር መድረክ እየተካሄደ ነው።
ጎንደር:12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ ከጎንደር ከተማ እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች የተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ ምሁራን እና ልዩ ልዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ ነው።
ውይይቱ እያጋጠሙ ያሉ የሰላም ችግሮችን በማረም ሕዝብን...
“የባሕር በር የሌላት ሀገር ሕዝብ፣ በር በሌለው ቤት ውስጥ እንደሚኖር ቤተሰብ ይቆጠራል” ኢትዮጵያዊው ካፒቴን
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 12/2018ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚያዊ እድገቷ ፈታኝ ከሆኑባት ጉዳዮች አንዱ የሯሷ የባሕር በር አለመኖር ነው። የባሕር በር አለመኖር ሀገሪቱ በዓመት በቢሊየን ዶላር የሚቆጠር ገንዘብ ለወደብ አገልግሎት እንድትከፍል አድርጓታል።
በምሥራቅ አፍሪካ የጸጥታ ሁኔታ ላይም ተሳትፎ...
ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የልማት ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን የደሴ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ደሴ: ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር በ2018 በጀት ዓመት የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚያዊ እና የመልካም አሥተዳር ሥራዎችን ለማከናወን ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ተመድቧል፡፡
በዚህም የኮሪደር ልማት ሥራ፣ የውስጥ ለውስጥ መንገድ የአስፓልት...
በፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ እና በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ የከባድ መኪኖች መገጣጠሚያ ሊገነባ ነው።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ እና በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ የከባድ መኪኖችን በኢትዮጵያ ለመገጣጠም የሚያስችል ስምምነት ተካሔደ።
ቢአኤካ ግሩፕ ከቻይናው የካባድ መኪና ቀዳሚ አምራች ከኾነው እና ከግዙፉ ሻክማን ኩባንያ ጋር ነው ይህንን...








