“ኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆቿ በሚከፍሉት መስዋዕትነት ጠላቶቿን እያሳፈረች ነው” ሌተናል ጄኔራል መሃመድ ተሰማ
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ እዝ ውጤታማ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ እና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ ከባለ ሌላ ማዕረግተኛ እስከ ከፍተኛ መኮነን ለኾኑ የእዝ ስታፍ የሠራዊት አባላት ማዕረግ አልብሷል።
በልዩ ዘመቻ ማሠልጠኛ ማዕከል ሥልጠናቸውን አጠናቅቀው...
ማንነት ድርድር አይደረግበትም።
ወልድያ: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ራያ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያሳለፈውን ውሳኔ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
በቆቦ ከተማ በተካሄደው ሰልፍ የራያ አላማጣ፣ የራያ ባላ፣ የዛታ፣ የኦፍላ ወረዳዎች፣ የአላማጣ ከተማ እና የኮረም ከተማ...
“የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሴቶች ሚና ከፍተኛ ነው ” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ደሴ: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ በዓለም 115ኛ በኢትዮጵያ ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን"50 ዓመት የሴቶች ድምጽ ለዕኩልነት እና ለበለጸገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት...
የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከዓድዋ ድል ማግስት።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 (አሚኮ) ለአንድ ሀገር የውጭ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች የሀገራት የቀደመ ታሪክ ወሳኝነት አለው። በተለይም የዓድዋ ድልን የመሰሳሉ የታሪክ ክስተቶች ለዲፕሎማሲ ከፍ ያለ ተጽዕኖ አላቸው።
የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያ በጦርነት የማሸነፍ ወታደራዊ ድል...
ካራማራ የኢትዮጵያዊነት ማኅተም።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና ክብር ለመድፈር የተነሱ ወራሪዎች ሁሉ የኢትዮጵያውያንን የማይበገር ክንድ ቀምሰው ተመልሰዋል። ከእነዚህም መካከል "በታላቋ ሶማሊያ ምስረታ" ሕልም የሰከረው እና የኢትዮጵያን ምድር ለዓመታት ሲመኝ የነበረው የዚያድ ባሬ...








