ንጹሐን በግፍ የተሰውበት ቀን በማይካድራ እየታሰበ ነው።

ሁመራ: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም በሕወሃት ቡድን የግፍ ግድያ የተፈጸመባጸው የሰማዕታቱ መታሰቢያ ቀን በወታደራዊ ትርኢት እና በልዩ ልዩ ሁነቶች በማይካድራ ከተማ እየተዘከረ ነው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

“ምን ይልህ ሸዋ”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዳግማዊ አጼ ምኒልክ ከአባታቸው ከሸዋው ንጉሥ ኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴ እና ከእናታቸው ወይዘሮ እጅጋየሁ ለማ አድያም ነሐሴ 12/1836 ዓ.ም በደብረ ብርሃን አካባቢ አንጎለላ በሚባል ሥፍራ ነው የተወለዱት፡፡ አያታቸው ንጉሥ...

ጠበቆች የጥብቅና አገልግሎትን በታማኝነት የመሥራት እና ለፍትሕ አጋዥ የመኾን ግዴታ አለባቸው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነትን እና የፍትሕ ዘርፉን ለማዘመን በጀመራቸው የለውጥ ሥራዎች ዙሪያ ከጠበቆች ጋር ምክክር አድርጓል። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያከናወናቸውን የሪፎርም እና የዲጂታላይዜሽን ሥራዎች ቀርበው ውይይት...

“የጎንደር አብያተ መንግሥታት ዳግም ተወልደው እያበሩ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጥገና የተደረገለትን የጎንደር አብያተ መንግሥታት መርቀው መክፈታቸው እና በከተማዋ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን መመልከታቸው ይታወሳል። የጎንደር የልማት ሥራዎችን አስመልክተው...

“ጥገናው የጎንደርን ትንሳዔ ከ400 ዓመታት በኋላ የሚያሳይ ነው” አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጥገና የተደረገለትን የጎንደር አብያተ መንግሥታት መርቀው መክፈታቸው እና በከተማዋ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን መመልከታቸው ይታወሳል። የጎንደር ከተማ ቆይታቸውን አስመልክተው...