አብያተ መንግሥታቱ የተጠገኑት ነባር ይዘታቸውን በጠበቀ መልኩ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር: 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የጎንደር አብያተ መንግሥታት ከ400 ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠሩ ጥንታዊ ቅርሶች ናቸው። ‎ ‎ቅርሶቹ በአሠራር ጥበባቸው ፣ በተሠሩበት ቁስ፣ በታሪክ ተናጋሪነታቸው፣ ባስቆጠሩት ዕድሜ እና በሌሎች ጉዳዮች...

የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት እና ሥራ ፕሮጀክት ውጤታማ ኾኗል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የከተሞች ልማራዊ ሴፍቲኔት እና ሥራ ፕሮጀክት የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የከተማና መሠረተ...

“በሥልጠናው ፓርቲያችን እውነተኛ የኅብረ ብሔራዊነት ተምሳሌት መኾኑ በተጨባጭ የተንጸባረቀበት ነበር” አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ" በሚል መሪ መልዕክት ለብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቅቋል። ከጥቅምት 19 እስከ 30 2018 ዓ.ም በአዳማ ከተማ እና በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ...

“ዙፋን የረጋብሽ፣ ሥልጣኔ ያበበብሽ”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እርሷ ዙፋን ናት ሀገር ከእነክብሯ የተቀመጠችባት፤ እርሷ ዘውድ ናት ሀገር የነገሠችባት፤ እርሷ በትረ መንግሥት ናት ንግሥና የተጨበጠባት፤ እርሷ የንግሥና ቀለበት ናት ለሀገር ቃል ኪዳን የታሠረባት፤ እርሷ ካባ ናት...

“አሚኮ የብሔረሰቦች ባሕል እና ቋንቋ እንዲያድግ ሠርቷል፤ እየሠራም ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

አዲስ አበባ: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ኅብር የ20 ዓመታት የሥራ አፈጻጸም እና የቀጣይ ሥራዎችን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው:: አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በ1987 ዓ.ም በሕትመት የሚዲያ ዘርፍ ሥራውን የጀመረ ሲኾን ከምሥረታው...