“የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የፖለቲካ ሥርዓታችን ማዘመን ይገባናል” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማሥተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ...
የሕዝብ ሰላም ያስጨንቀናል፤ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ሲደፈር ያበሳጨናል።
ወልድያ: ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 118ኛው የመከላከያ ሠራዊት የምሥረታ ቀን በዓል በወልድያ ከተማ ከሠራዊቱ እና በከተማዋ ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የፓናል ውይይት በማካሄድ ተከብሯል።
የፓናሉ ተሳታፊ የኅብረተሰብ ክፍሎች ሠራዊቱ ለኢትዮጵያ ልዕልና እየከፈለው ያለውን መስዋዕትነት እውቅና...
የተከበሩ የዓለም ሎሬት አፈወርቅ ተክሌ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተከበሩ የዓለም ሎሬት አፈወርቅ ተክሌ ጥቅምት 12/1925 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ አንኮበር ከተማ ነው የተወለዱት፡፡ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ገና በልጅነታቸው የሒሳብ እና የስዕል ችሎታ...
ጎል ኢትዮጵያ ለመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ።
ገንዳ ውኃ:ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጎል ኢትዮጵያ የተሠኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት በምዕራብ ጎንደር ዞን ለመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ድጋፍ አድርጓል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ ምክትል ኀላፊ ዮሴፍ ጉርባ ጎል ኢትዮጵያ ለመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል...
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በደቡብ ወሎ ዞን ለሚገኙ ወረዳዎች የአምቡላንስ እና የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ...
ደሴ:ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የደቡብ ወሎ ዞን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በዞኑ ለሚገኙ በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወረዳዎች ዘመናዊ አምቡላንስ፣ የሕክምና ቁሳቁስ እና የመድኃኒት ድጋፍ አድርጓል፡፡
በኢትዩጵያ ቀይ...








