የብሔር ብሔረሰቦችን በዓል ለማክበር ወደ አካባቢው የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት ተደርጓል፡፡
አዲስ አበባ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ለማክበር ወደ ሆሳዕና የሚጓዙ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅቱን ማጠናቀቁን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማረቆ ልዩ ወረዳ አስታውቋል።
ልዩ ወረዳው ከተለያዩ የመገናኛ ብዙኅን ለተውጣጡ ባለሙያዎች በቆሼ...
የአፍሪካ እና ባንግላዴሽ ግንኙነት በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሠረተ ግንኙነት እንዲኖር ያስችላል።
አዲስ አበባ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ሀገራት እና በባንግላዲሽ መካከል የሁለትዮሽ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ትብብርን ለማጠናከር ያለመ የመጀመሪያው የአፍሪካ ባንግላዲሽ የንግድ ትርኢት እና የቢዝነስ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
የጉባኤው ዋና ዓላማ የባንግላዲሽ ላኪዎች፣ ሥራ...
ስለሪህ በሽታ ምን እንወቅ?
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሪህ በማንኛውም ሰው ላይ ሊከሰት የሚችል የህመም ዓይነት ነው።
የሚከሰተው ዩሪክ አሲድ የተባለው ኬሚካል በአጥንት መገጣጠሚያዎች ውስጥ በሚከማችበት ወቅት እንደኾነ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ።
ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የሪህ...
የብሔር ብሔረሰቦች ቀን መከበር ሀገራዊ እሴቶች እንዲጠበቁ ያስችላል።
እንጅባራ: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን "ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት "በሚል መሪ መልዕክት በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።
የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሙሉዓዳም እጅጉ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን መከበር...
“መፍጠር፣ መፍጠን እና በጥራት መሥራት የሁልጊዜም የሥራ መመሪያችን ሊኾን ይገባል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በሰሜን ሸዋ ዞን በደብረ ብርሃን ከተማ በነበረን ቆይታ የመኪና መገጣጠሚያ፣ የብርጭቆና የጠርሙስ ማምረቻዎችን ተመልክተናል ብለዋል።
በቆይታችን...








