ፖሊስ የተሰጠውን ሙያዊ ኀላፊነት በመወጣት ፍትሕ ፈላጊውን ሕዝብ ለመታደግ መዘጋጀት ይገባዋል።
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፖሊስ የተሰጠውን ሙያዊ ኀላፊነት በመወጣት ፍትሕ ፈላጊውን ሕዝብ መታደግ እና ለበለጠ ግዳጅ መዘጋጀት ይገባዋል ሲል የምሥራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ገልጿል።
ዞኑ በሕግ ማስከበር ተልዕኮ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የመደበኛ...
የውኃ ፖለቲካ፣ የቀይ ባሕር ተዋንያን እና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ
ባሕር ዳር: ኅዳር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና" ስምን መልአክ ያወጣዋል" እንዲሉ የቀጣናው ቀንደኛ ተዋንያኖች እጅግ በርካታ ናቸው፡፡ የተዋንያኑ መበራከት ብቻ ሳይኾን ፍላጎቶቻቸውም ጉራማይሌ የሚባል ዓይነት ነው፡፡
ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ጅቡቲን ያካካተተው...
የተከዜ ዓሣ ሃብት በምን ደረጃ ላይ ነው?
ባሕር ዳር: ኅዳር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተከዜ ግድብ 160 ኪሎ ሜትር ስኩየር ስፋት አለው፡፡ ግድቡ በርካታ ጥቅሞች ያሉት ነው። ከሚሰጣቸው በርካታ ጥቅሞች መካከል አንደኛው የዓሣ ሃብት ነው።
ጻዲቅ ንጋቴ የተከዜ ዓሣ ሃብት ልማት የሰላም...
የኤሌክትሪክ ኀይል እጥረት ፈተና የኾነበት የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ፓርክ
ባሕር ዳር: ኅዳር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፌደራል ደረጃ ሞዴል ተብለው ከተመረጡት አራት የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች መካከል አንዱ የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ፓርክ ነው።
በፓርኩ ውስጥ ካሉ ኢንዱስትሪዎች መካከል የሪች...
“የትራንስፖርት እና የሎጀስቲክስ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የብልጽግና የጀርባ አጥንት ነው” ዓለሙ ስሜ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያውን ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በባሕር ዳር ከተማ አካሄዷል።
የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ.ር) በባሕር ዳር ከተማ ጉባኤው...








