ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጋሞ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ሕይወታቸውን ባጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም(አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጋሞ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ሕይወታቸውን ባጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው...
ደም መለገስ ሕይወትን የማዳን ቅዱስ ተግባር ነው።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም(አሚኮ) የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት “መጋቢት የደም ልገሳ ወር” በሚል መሪ መልዕክት ሀገር አቀፍ የደም ልገሳ ንቅናቄን አስጀምሯል።
ተቋሙ በዚህ የንቅናቄ ወር ብቻ 40 ሺህ ዩኒት ደም ለመሠብሠብ...
ሰው ሠራሽ አስተውሎት የካንሰር ሕክምናን ለማዘመን እና ቀድሞ ለመለየት ፋይዳው የጎላ ነው።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቶራሲክ ሶሳይቲ ሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) የካንሰር በሽታን ቀድሞ በመለየት እና ፈጣን መፍትሔ በመስጠት ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መኾኑን አስታውቋል።
በሳንባ እና በጽኑ ሕሙማን ሕክምና ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሠራው...
የዱር እንስሳት ጥበቃን ይበልጥ ማሳደግ እና ማላቅ ይጠበቃል።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን የስድስት አሥርት ዓመታትን ስኬታማ ጉዞ እያከበረ ነው።
የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኩመራ ዋቅጅራ ተቋሙ ባለፉት ስድስት አሥርት ዓመታት በተፈጥሮ ጥበቃ መስክ...
በዱር እንስሳት እና በኢኮ ቱሪዝም ዘርፍ የታየው ዕድገት ዓለም አቀፍ ጎብኝዎችን እየሳበ ነው።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን የተመሠረተበትን 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እያከበረ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የቱሪዝም ሚኒስትር ድኤታ ስለሺ ግርማ በዓሉ የሀገሪቱን የተፈጥሮ...








