ኢትዮጵያ እና ኬኒያ በቀጣናዊ እና የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በቀጣናዊ እና ሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
በ19ኛው የገልተኛ ሀገራት ንቅናቄ ርዕሳነ ብሔር እና ርዕሳነ መንግሥታት ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ካምፓላ የገቡት የሁለቱ...
ለአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ሀገራት ብሔራዊ ቡድኖች አቢጃን እየገቡ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኮትዲቯር አስተናጋጅነት ለሚደረገው የ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ሀገራት ብሔራዊ ቡድኖች ወደ አቢጃን እየገቡ ይገኛሉ፡፡
ትናንት ምሽት የካሜሮኑ የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ኮትዲቯር ገብቷል። የሀገሪቱ...
“ከሶማሌ ላንድ ጋር የተደረገው ስምምነት ለዘመናት ኢትዮጵያ ላይ የተቆለፈውን በር የከፈተ ነው” የባሕር ትራንስፖርትና...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያና ሶማሌ ላንድ በትናንትናው እለት በወደብ ልማትና የጋራ ተጠቃሚነት ላይ የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል።
ጉዳዩን በማስመልከት ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ የሰጠው የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎትም ይህ ስምምነት እንደ ሀገር ትልቅ ድል...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጋር ተወያዩ
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ከገቡት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን...
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ ዛሬ ረፋድ አዲስ አበባ ገብተዋል ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቦሌ ዓለምአቀፍ...