የፍጹም ቅጣት ምቱ “ዘበኛ!”

ባሕር ዳር: ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሮን ሄይደን ዊሊያምስ ይባላል፡፡ እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር ጥር 21/1992 ደቡብ አፍሪካ ፖርት ኤልዛቤት ከተማ ነው የተወለደው፡፡ 1 ሜትር 84 ሴንቲ ሜትር ቁመት አለው መለሎ...

የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ።

ባሕርዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተጋጣሚዎችን የሚለዩ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ይከናወናሉ።ምሽት 2ሰዓት በሚጀምር ጨዋታ ናይጀሪያ ከአንጎላ ይጫወታሉ።የናይጀሪያ ብሔራው ቡድን በጥሎ ማለፍ ጨዋታ ካሜሮንን በማሸነፍ ነው ለሩብ ፍጻሜ የበቃው። የአንጎላ...

ታላላቆችን በጊዜ የሸኘው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ!

ባሕርዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮትዲቯሩ የአፍሪካ ዋንጫ ባልተጠበቁ ውጤቶች ተመልካችን እያስደመመ የሩብ ፍጻሜ ላይ ደርሷል። ከውድድሩ መጀመር በፊት በያዙት የቡድን ሥብሥብ ለዋንጫ የተገመቱት በጊዜ ሻንጣቸውን ሸከፈው ወደ ሀገራቸው...

ኬንያ በኢትዮጵያ መሪ ስም የሰየመችው መንገድ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የናይሮቢ የፍጥነት መንገድ በቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉስ በአጼ ከኃይለ ሥላሴ ስም ተሰይሟል፡፡ የኬንያ መንገድ እና ትራንስፖርት ሚኒስትር ኪፕቾምባ ሙርኮመን መንገዱን መርቀው ሥራ ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት የፍጥነት መንገዱ ወደ ናይሮቢ ሲቲ ሴንተር...

“ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያለን አጋርነት ለኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነት ጥረቶች ወሳኝ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ግንኙነታችንን በይበልጥ ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው "ከአፍሪካ ልማት...