ሰውየው ከቤተሰቡ ከተሰወረ ከ51 ዓመታት በኋላ ወደ ቤቱ ተመልሷል፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 8/2012 ዓ.ም (አብመድ) ጊዜው 1968 (እ.አ.አ) ነው፤ በወቅቱ በኬንያዋ የኢኩምቢ መንደር ነዋሪ የነበረው የ30 ዓመት ጎልማሳ በጠዋት ተነስቶ ሰፈሩን ለቅቆ ወጣ፡፡ የትና ለምን እንደሚሄድ ለቤተሰቡ አባላት ሳይናገር ነበር ውልቅ ያለው፡፡ ሰውየው በጠዋት...

ከባሕር ዳር ጢስ አባይ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ነገ ይጀመራል፡፡

ከባሕር ዳር ጢስ አባይ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ነገ ይጀመራል፡፡ ባሕር ዳር፡ መስከረም 7/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት የመሠረተ ልማት ግንባታ ማስጀመሪያና የምረቃ መርሀ ግብሮች ይከናወናሉ፡፡ ከባሕር ዳር ጢስ አባይ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ...
ደቡብ አፍሪካ ይቅርታ ጠየቀች፡፡

ደቡብ አፍሪካ ይቅርታ ጠየቀች፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ናይጄሪያውያን ለደረሰባቸው ጥቃት ደቡብ አፍሪካ ይቅርታ ጠየቀች፡፡ ከሳምንት በፊት በደቡብ አፍሪካ የተቀሰቀሰውን መጤ ጠል ጥቃት ተከትሎ በሀገሪቱ የሚኖሩ ሌሎች አፍሪካውያን ጥቃት ደርሶባቸዋል፡፡ ይህንን ተከትሎም ናይጄሪያ በደቡብ...

ኅብረቱ በብሩንዲ ሰላም አስከባሪዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) የአፍሪካ ኅብረት በሶማሊያ የብሩንዲ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ፡፡ በሶማሊያ ለሰላም ማስከበር ሥራ የተሰማሩ የብሩንዲ ወታደሮች ጥቃት እንደደረሰባቸው ኅብረቱ አስታውቋል፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመው ባለፈው ቅዳሜ በሶማሊያ ሰሜናዊ ክፍል...

ዩጋንዳ እና ሩዋንዳ በወሳኝ ጉዳዮቻቸው ላይ በኪጋሊ እየመከሩ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) የሀገራቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት በኪጋሊ እያካሄዱት ያለው ውይይት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ማጠናከርን ዓላማ ያደረገ ነው፡፡ የዩጋንዳ ልዑክ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሳም ኩተሳ የተመራ ነው፡፡ አንጎላና ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ደግሞ ሁለቱ ጎረቤት...