ከኢትዮ- ሶማሌላንድ የባሕር በር ስምምነት ተቃውሞ በስተጀርባ ያለው ሴራ ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን እድገት የሚፈሩ ጥቂት ሀገራት የኢትዮጵያና የሶማሌላንድ የባሕር በር ስምምነት እውን ከኾነ ኢትዮጵያ በአካባቢው ኃያልነቷን ታጠናክራለች ከሚል ስጋት ስምምነቱ እውን እንዳይሆን ጥረት ሲያደርጉ ተስተውሏል፡፡
የኢትዮ-ሶማሌላንድ የባሕር በር ስምምነትን ውስን...
“ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያላት አጋርነት ውጤታማ ኾኖ ቀጥሏል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ በሚያካሂዳቸው ፕሮጀክቶች ላይ ከዶክተር አብዱል ካማራ ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል። ዶክተር አኪንዉሚ አዴሲና የኦባፌሚ አዎሎው የአመራር ሽልማትን በማግኘቱ ...
“ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ረጅም ዓመት ያስቆጠረ የባሕል እና የቋንቋ ትስስር ያላቸው፣ ወንድማማች ሕዝቦች ናቸው”...
ባሕርዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ረጅም ዓመት ያስቆጠረ የባሕል እና የቋንቋ ትስስር ያላቸው ወንድማማች ሕዝቦች ከመኾናቸው ባሻገር በኢኮኖሚያዊ እና በመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ዝርጋታ የጠበቀ ግንኙነት እንዳላቸው...