ኬንያዊዋ ተመራማሪ ከወዳደቁ ፕላስቲኮች የቤት ግንባታ ቁሳቁስ እያመረቱ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 5/2012ዓ.ም (አብመድ) ተመራማሪዋ ከወዳደቁ የፕላስቲክ እና የመስታዎት ቆሻሻዎች የቤት ክዳን ጣሪያዎችንና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን እያመረቱ ነው፡፡ በኬንያ የፕላስቲክ ቆሻሻ ከመቼውም ጊዜ በላይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ የኬንያ የአካባቢ ጥበቃ ተመራማሪዋ ሆፕ ማዋንኬ ‹ጊልጋይል›...

በኢጋድ አባል ሀገራት በቀውስ አያያዝና ግጭቶችን በማስቀረት ረገድ ለውጦች መታየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

በኢጋድ አባል ሀገራት በቀውስ አያያዝና ግጭቶችን በማስቀረት ረገድ ለውጦች መታየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ገለጹ። የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት ርዕሳነ ብሔራት እና ርዕሳነ መንግሥታት 13ኛውን መደበኛ ስብሰባ አዲስ አበባ ላይ...

ሱዳናውያን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከጎርፍ አደጋ እንደሚታደጋቸው እየጠበቁ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 08/2012 ዓ.ም (አብመድ) ለ60 ዓመቱ ሱዳናዊ አርሶ አደር ኦስማን ኢድሪስ የዓባይ ወንዝ አመፀኛ ነው፤ የወንዙ ውኃ መጠን ሳይታሰብ ይጨምርና የአርሶ አደሮችን ሰብልና ቤታቸውን ያጥለቀልቃል፤ ጠራርጎም ይወስዳል፡፡ “ዛሬ ምሽቱን የወንዙ የውኃ መጠን አነስተኛ...

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ የውኃ ሚኒስትሮች እየተወያዩ ነው።

የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ የውኃ ሚኒስትሮች በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ዛሬ በአዲስ አበባ እየተወያዩ ነው። ውይይቱ የሦስቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በአሜሪካ ጋባዥነት በዋሽንግተን ባደረጉት ውይይት በደረሱት ስምምነት መሠረት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በውይይቱ ላይ የአሜሪካ...

በሴካፋ ውድደር የሚጫወቱት ሉሲዎቹ ወደታንዛኒያ አቅንተዋል፡፡

በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ውድደር ኢትዮጵያ ትሳተፋለች፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ዛሬ ጠዋት ወደታዛኒያ ዳሬሰላም አቅንተዋል፡፡ ለአራተኛ ጊዜ የሚካሄደው የሴቶች የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ዘንድሮ ታንዛንያ ስታስተናግደው ስምንት ሀገራት ይሳተፉበታል፡፡ በአዲሱ አሰልጣኝ ብርኃኑ...