ዩጋንዳ ዜጎቿ የአደጋ ጊዜ መጠባበቂያ የምግብ እህል እንዲያከማቹ አስጠነቀቀች፡፡

ባሕር ዳር፡- ጥር 14/2012ዓ.ም (አብመድ) ከፍተኛ መጠን ያለው የአንበጣ መንጋ ከኬንያ ወደ ዩጋንዳ እየተጠጋ እንደሆነ ተሰምቷል፡፡ የአንበጣ መንጋው በዩጋንዳ ሰሜን ምስራቃዊ አቅጣጫ በሚገኙት ሳምቡሩ እና ቱርካና የተባሉ የኬንያ አካባቢዎች ተከስቷል፡፡ የሀገሪቱ መንግሥትም ጉዳት ከማድረሱ በፊት...

ከተበዳይ ወገን መሪ ይፈልቃል ብሎ የጠበቀም አልነበረም፡፡

ባሕር ዳር፡- ጥር 14/2012ዓ.ም (አብመድ) ሕዝቡ ታሪክን ለማስታወሻነት አስቀምጦ ትውልድ እንዲማርበት በማድረግ ሀገር መገንባቱን፣ ጥላቻ ሳይሆን ፍቅርን ማስተማሩን ቀጥሏል፡፡ የዘረኝነት መንፈስ ድንገት እንደ ደራሽ ነፋስ ሽው ማለት ይዟል፡፡ ጉዳዩን አብዛኛው ሰው የተገነዘበው አይመስልም፤ እርስ በእርስ...

ከተማዋን ጽዱ አድርጎ እንግዶችን የመቀበል ተግባር በጎንደር ወጣቶች!

የጎንደር ከተማ ወጣቶች በአካባቢ ጽዳት የበጎ አድራጎት ሰራዎችን እያከናወኑ ነው። የጎንደር ከተማ ወጣቶች ከተማቸውን አስውበው እንግዶቻቸውን ለመቀበል ከማለዳው 12 :30 ጀምሮ የተለያዩ አካባቢዎችን እያፀዱ ይገኛሉ። ከከተማዋ የተለያዩ ተቋማት የተወጣጡ ወጣት ሰራተኞችም በጋራ ሆነው ሲያጸዱ ተመልክተናል። ወጣቶቹ በዓሉ...

ድርድሮች በጥንቃቄ መመራት እንዳለባቸው ምሁራን አሳሰቡ፡፡

ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዝቅተኛ ውሃ የመልቀቅ መጠን፣ በድርቅና በተራዘመ ድርቅ ወቅት የሚኖረውን ትብብር እንዲሁም የግድቡን የውሃ አሞላል በመለከቱ ጉዳዮች ላይ በተወካዮቻቸው አማካኝነት ከሰሞኑ ቢመክሩም ያለስምምነት ስብሰባቸውን ቋጭተዋል፡፡ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ...

የዚምባብዌ ምክትል ፕሬዝዳንት ባለቤት ከሙስና ጋር በተገናኘ በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 06/2012ዓ.ም (አብመድ) የምክትል ፕሬዝዳንቱ ኮኒስታንቲኖ ቺዌንጋ ባለቤት ሜሪ ሙባይዋ በሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በማጭበርበርና የገንዘብ ምንዛሬ ቁጥጥር ሥርዓት በመጣስ ነው የተከሰሱት፡፡ የ38 ዓመቷ ሜሪ ዕለተ ቅዳሜ የተያዙ ሲሆን ዛሬ ፍርድ ቤት...