ከተማዋን ጽዱ አድርጎ እንግዶችን የመቀበል ተግባር በጎንደር ወጣቶች!
የጎንደር ከተማ ወጣቶች በአካባቢ ጽዳት የበጎ አድራጎት ሰራዎችን እያከናወኑ ነው።
የጎንደር ከተማ ወጣቶች ከተማቸውን አስውበው እንግዶቻቸውን ለመቀበል ከማለዳው 12 :30 ጀምሮ የተለያዩ አካባቢዎችን እያፀዱ ይገኛሉ።
ከከተማዋ የተለያዩ ተቋማት የተወጣጡ ወጣት ሰራተኞችም በጋራ ሆነው ሲያጸዱ ተመልክተናል።
ወጣቶቹ በዓሉ...
ድርድሮች በጥንቃቄ መመራት እንዳለባቸው ምሁራን አሳሰቡ፡፡
ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዝቅተኛ ውሃ የመልቀቅ መጠን፣ በድርቅና በተራዘመ ድርቅ ወቅት የሚኖረውን ትብብር እንዲሁም የግድቡን የውሃ አሞላል በመለከቱ ጉዳዮች ላይ በተወካዮቻቸው አማካኝነት ከሰሞኑ ቢመክሩም ያለስምምነት ስብሰባቸውን ቋጭተዋል፡፡
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ...
የዚምባብዌ ምክትል ፕሬዝዳንት ባለቤት ከሙስና ጋር በተገናኘ በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 06/2012ዓ.ም (አብመድ) የምክትል ፕሬዝዳንቱ ኮኒስታንቲኖ ቺዌንጋ ባለቤት ሜሪ ሙባይዋ በሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በማጭበርበርና የገንዘብ ምንዛሬ ቁጥጥር ሥርዓት በመጣስ ነው የተከሰሱት፡፡ የ38 ዓመቷ ሜሪ ዕለተ ቅዳሜ የተያዙ ሲሆን ዛሬ ፍርድ ቤት...
ኬንያዊዋ ተመራማሪ ከወዳደቁ ፕላስቲኮች የቤት ግንባታ ቁሳቁስ እያመረቱ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 5/2012ዓ.ም (አብመድ) ተመራማሪዋ ከወዳደቁ የፕላስቲክ እና የመስታዎት ቆሻሻዎች የቤት ክዳን ጣሪያዎችንና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን እያመረቱ ነው፡፡
በኬንያ የፕላስቲክ ቆሻሻ ከመቼውም ጊዜ በላይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡
የኬንያ የአካባቢ ጥበቃ ተመራማሪዋ ሆፕ ማዋንኬ ‹ጊልጋይል›...
በኢጋድ አባል ሀገራት በቀውስ አያያዝና ግጭቶችን በማስቀረት ረገድ ለውጦች መታየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
በኢጋድ አባል ሀገራት በቀውስ አያያዝና ግጭቶችን በማስቀረት ረገድ ለውጦች መታየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ገለጹ።
የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት ርዕሳነ ብሔራት እና ርዕሳነ መንግሥታት 13ኛውን መደበኛ ስብሰባ አዲስ አበባ ላይ...








