የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በተለየ መልኩ በየቤቱ እየተከበረ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል የምሥራቅ ኦሪዮንታል አብያተ ክርስቲያናትን በሚከተሉ ሀገራት ዛሬ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉን ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ግብጽ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬን፣ ሶሪያ፣ አውስትራሊያና ሌሎችም በድምቀት ያከብሩታል፡፡ ነገር ግን በኮሮና ወረርሽኝ...
በኃይል ወደ ለይቶ ማቆያ የተወሰዱት ኬንያዊ ፖለቲከኛ ከቫይረሱ አገገሙ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) በፖሊስ ወደ ለይቶ የሕክምና መከታተያ ተወስደው የነበሩት የኬንያ ፖለቲከኛ ከኮሮና ቫይረስ ሙሉ በሉሙ ማገገማቸው ተገልጧል፡፡
የኮሮና ወረርሽኝ መዛመትን ለመግታት በሚል ኬንያ ከውጭ ሀገራት የሚመለሱ ሰዎች በለይቶ ማቆያ ሆነው የጤናቸውን...
ወሌ ሾይንካ መንግሥትና የሃይማኖት መሪዎችን ተችተዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የናይጄሪያ መንግሥት እየሰጠ ያለውን ምላሽና የሃይማኖት መሪዎችን የኖቤል ሥነ-ጽሑፍ ሎሬቱ ወሌ ሾይንካ ተችተዋል፡፡ በሳምንቱ አንዳንድ ሰባኪዎች መንግሥት የሚያስተላልፋቸውን የአካላዊ መራራቅ መመሪያዎች ችላ በማለት ለእሑድ...
በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የግብጽ ተማጽኖ እና የጀርመን አጸፋ!
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ የአሜሪካን ሽምግልና የሚጠይቅ ሳይሆን ሁሉም የተፋሰሱ ሀገራት በጋራ ተነጋግረው የሚፈቱት መሆኑን የጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርከል ተናገሩ፡፡
የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ የሕዳሴ ግድቡን፣...
ኬንያ ውስጥ ኮሮና ቫይረስ መግባቱ ተረጋገጠ።
ኬንያ ውስጥ የመጀመሪያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ግለሰብ መገኘቷን ሲጂቲኤን ዘገበ።
የመጀመሪያዋ የቫይረሱ ተጠቂ ኬንያዊት አሜሪካ ቆይታ በለንደን በኩል ከሳምንት በፊት ወደ ናይሮቢ የገባች እንደሆነ ነው የተነገረው።








