ደቡብ አፍሪካ 1ሺህ 685 ፖሊሶች በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙባት አስታወቀች፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) ደቡብ አፍሪካ የፖሊስ አገልግሎቷ በኮሮናቫይረስ ምክንያት ችግር ውስጥ መውደቁን አስታውቃለች፡፡ ሀገሪቱ ዛሬ እንዳስታወቀችው እስካሁን 1ሺህ 685 ፖሊሶች በኮሮና ቫይረስ ተይዘውባታል፤ ከእነዚህ መካከል 14 ፖሊሶች ሕይወታቸውን አጥተዋል፤ 60ዎቹ ደግሞ አገግመው...

በአፍሪካ የኮሮናቫይረስ አሳሳቢነት እየጨመረ መሆኑን የበሽታዎች መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአፍሪካ የኮሮናቫይረስ አሳሳቢነት በፍጥነት እየጨመረ በመምጣቱ 43 ሀገራት ድንበሮቻቸውን ሙሉ በሙሉ መዝጋታቸውን የበሽታዎች መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል አስታውቋል፡፡ እንደ ማዕከሉ መግለጫ እስከ ትናንት ቅዳሜ ድረስ በአህጉሩ 225 ሺህ 126 ሰዎች...

የሦስትዮሽ ድርድሩ ትናንትም ቀጥሎ መካሄዱን ሚኒስቴሩ አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል በሕዳሴ ግድብ ጉዳይ እንደገና የተጀመረው ድርድር ትናንትም ቀጥሎ ውሏል። የትናንት ውሎውን ድርድር አስመልክቶ የኢፌዴሪ የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር እንደገለጸው ኢትዮጵያ በድርድሩ ሁለት የቴክኒክና የህግ ቡድኖች...

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና በመጭው ጥር ይጀምራል፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 06/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአፍሪካ የተከሰተው የኮሮናቫይረስ ስርጭት የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና መቼ እንደሚጀምር ለመግለፅ አዳጋች ቢያደርገውም ምሥረታውን በበላይነት እንዲከታተል ኃላፊነት የተሰጠው አካል ትናንት በሰጠው መግለጫ በመጪው ዓመት (እ.አ.አ) ጥር 1/2021 ሊጀምር...

የሱዳን መንግሥት ከታጣቂ ኃይሎች ጋር የሰላም ስምምነት ሊፈራረም ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 04/2012 ዓ.ም (አብመድ) የሱዳን መንግሥት ከአማጺ ቡድኖች ጋር ሊስማማ መሆኑን የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ አስታውቀዋል፡፡ ምክትል ሰብሳቢው ሞሀመድ ሀምዳን ዳገሉ ናቸው ከታጣቂ ቡድኖች መሪዎች ጋር የተወያዩት፡፡ ውይይታቸውን ዋቢ አድርጎ ሲ...