የሦስትዮሽ ድርድሩ ዛሬ በኢትዮጵያ መሪነት እንደሚቀጥል ሚኒስቴሩ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 09/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር በሕዳሴ ግድቡ ጉዳይ ለ5ኛ ቀናት የተካሄደውን የሦስትዮሽ ድርድር አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡ የ5ኛ ቀን ድርድሩ በግብጽ መሪነት መካሄዱን፣ ሦስቱም ሀገራት በሕዳሴ ግድቡ የመጀመሪያ ዙር ውኃ...

ጋና ከቤት ውጭ በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ መልበስን አስገዳጅ አደረገች፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2012 ዓ.ም (አብመድ) ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ጋና ሰዎች የፊት ጭምብል (ማስክ) ሳያደርጉ እንዳይወጡ አስገዳጅ መመሪያ አስተላልፋለች፡፡ የቫይረሱ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱ ዜጎች በተለይ ከቤት ሲወጡ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ሳይለብሱ እንዳይንቀሳቀሱ አስገዳጅ እንዲሆን ምክንያት...

ግብጽ ከመጪው ሐምሌ ጀምሮ ወደ ዓለም አቀፍ በረራ ልትመለስ መሆኗን ገለጸች፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2012 ዓ.ም (አብመድ) የግብጽ ዓየር መንገድ ከመጪው ሐምሌ ጀምሮ ሁሉንም የአውሮፕላን ማረፊያዎቹን ለዓለም አቀፍ በረራዎች ክፍት እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የሀገሪቱ ሲቪል አቪዬሽን ሚኒስትር ትናንት ሰኔ 7/2012 ዓ.ም እንደገለጹት በኮሮናቫይረስ መስፋፋት ምክንያት የተዳከመው የቱሪዝም...

ደቡብ አፍሪካ 1ሺህ 685 ፖሊሶች በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙባት አስታወቀች፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) ደቡብ አፍሪካ የፖሊስ አገልግሎቷ በኮሮናቫይረስ ምክንያት ችግር ውስጥ መውደቁን አስታውቃለች፡፡ ሀገሪቱ ዛሬ እንዳስታወቀችው እስካሁን 1ሺህ 685 ፖሊሶች በኮሮና ቫይረስ ተይዘውባታል፤ ከእነዚህ መካከል 14 ፖሊሶች ሕይወታቸውን አጥተዋል፤ 60ዎቹ ደግሞ አገግመው...

በአፍሪካ የኮሮናቫይረስ አሳሳቢነት እየጨመረ መሆኑን የበሽታዎች መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአፍሪካ የኮሮናቫይረስ አሳሳቢነት በፍጥነት እየጨመረ በመምጣቱ 43 ሀገራት ድንበሮቻቸውን ሙሉ በሙሉ መዝጋታቸውን የበሽታዎች መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል አስታውቋል፡፡ እንደ ማዕከሉ መግለጫ እስከ ትናንት ቅዳሜ ድረስ በአህጉሩ 225 ሺህ 126 ሰዎች...