በአፍሪካ የጋራ የነፃ ገበያ መመስረት የኢንቨስትመንት ፍሰትን ለማሳደግ፣ ግሽበትን ለመቀነስ እና የእውቀት ሽግግር እንዲስፋፋ...

በአፍሪካ የጋራ የነፃ ገበያ መመስረት የኢንቨስትመንት ፍሰትን ለማሳደግ፣ ግሽበትን ለመቀነስ እና የእውቀት ሽግግር እንዲስፋፋ ለማድረግ እንደሚረዳ ተገለፀ። ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) በዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት ዶክተር ደመላሽ ሀብቴ እንዳሉት በአፍሪካ...

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት ለልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 28/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሊቀመንበሩ በትዊተር ገጻቸው ነው የመልካም ምኞት መልእክት ያስተላለፉት፡፡ በዓሉ የሠላም፣ የጤና እና የመተሳሰብ እንዲሆን ምኞታቸውንም ገልጸዋል፡፡ ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ዩቱዩብ https://bit.ly/2HYJBLZ በዌብሳይት www.amharaweb.com በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ ትዊተር...

“ሱዳን በሰሜን ዳግላሽ አካባቢ ድንበር ጥሳ ወደ ኢትዮጵያ መግባቷ የሁለቱን ሀገራት የቀደመ ስምምነት የጣሰ...

"ሱዳን በሰሜን ዳግላሽ አካባቢ ድንበር ጥሳ ወደ ኢትዮጵያ መግባቷ የሁለቱን ሀገራት የቀደመ ስምምነት የጣሰ ነው" አምባሳደር ኢብራሂም እድሪስ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 28/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሱዳን በሰሜን ዳግላሽ አካባቢ ድንበር ጥሳ ወደ ኢትዮጵያ መግባቷ የሁለቱን ሀገራት...

“ሰሞኑን የሱዳን ኀይሎች ኀላፊነት በጎደለው መልኩ የኢትዮጵያን መሬት መያዛቸው ስህተት እንደሆነ፤ አንዳንድ የሱዳን ሚዲዎችና...

“ሰሞኑን የሱዳን ኀይሎች ኀላፊነት በጎደለው መልኩ የኢትዮጵያን መሬት መያዛቸው ስህተት እንደሆነ፤ አንዳንድ የሱዳን ሚዲዎችና ባለስልጣናትም መሬታቸውን እንዳስመለሱ አድረገው በመግለጫ የሚያሰራጩት መረጃ ተቀባይነት የለውም” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 25/2013...

የአፍሪካ አህጉር አቋራጭ የፍጥነት መንገድ አካል የሆነውና በቅርቡ የተመረቀው የኢትዮ- ኬንያ መንገድ የኢትዮጵያን የወደብ...

የአፍሪካ አህጉር አቋራጭ የፍጥነት መንገድ አካል የሆነውና በቅርቡ የተመረቀው የኢትዮ- ኬንያ መንገድ የኢትዮጵያን የወደብ አማራጭ የሚያሰፋ መሆኑ ተገለፀ። ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 20/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ በኩል ከሀዋሳ ሞያሌ 500 ኪሎ ሜትር እና በኬንያ በኩል ደግሞ...