Look to Africa for the crowing of a black king. He shall be the...

Look to Africa for the crowing of a black king. He shall be the redeemer: Marcus Garvey Bahir Dar, 9 February 2021(AMMA ) Adwa, a pre-eminent symbol of Pan-Africanism that thwarted the campaign of the...

‹‹የእምዬን መሪነት የእቴጌን ብልሃት የኢትዮጵያን ክብር ፣ ሰው ዝም ይበልና ተራራው ይመስክር››

‹‹የእምዬን መሪነት የእቴጌን ብልሃት የኢትዮጵያን ክብር ሰው ዝም ይበልና ተራራው ይመስክር›› ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) ተራራዎች እንደ ሰው ቢናገሩ፣ ያዩትን ቢመሰክሩ ስንቶች ባፈሩ፤ ኢትዮጵያዊያን ለክብር፣ ለፅኑ ኢትዮጵያዊነትና ለማይሸነፍ ጀግንነት የተመላለሱባቸው ተራራዎች አፍ ቢኖራቸው ምንኛ በተደነቅን...

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ፌሊክስ ቺሴኬዲ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና አህጉራዊ...

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ፌሊክስ ቺሴኬዲ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ)ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ከኮንጎ ዲሚክራቲክ ሪፐብሊክ አቻቸው ጋር በነበራቸው ዉይይት በሀገራቱ መካከል ለረጅም...

ኢትዮጵያዊቷ የአሥር ዓመት ታዳጊ አፍሪ ካን ኮድ (AfriCANCode) ውድድር አሸናፊ ሆነች፡፡

ኢትዮጵያዊቷ የአሥር ዓመት ታዳጊ አፍሪ ካን ኮድ (AfriCANCode) ውድድር አሸናፊ ሆነች፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአስር ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ሶልያና ግዛው አፍሪ ካን ኮድ (AfriCANCode) በተሰኘው ውድድር የ2020 አሸናፊ ሆናለች፡፡ ሶልያና በዚህ ውድድር አሸናፊ የሆነችበት...

“ሱዳን በድንበር አካባቢ የምታደርገውን ሕገወጥ እንቅስቃሴ ቀጥላለች” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

“ሱዳን በድንበር አካባቢ የምታደርገውን ሕገወጥ እንቅስቃሴ ቀጥላለች” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሱዳን በኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ የምታደርገውን ሕገወጥ እንቅስቃሴ መቀጠሏን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። ቃል አቀባዩ በአገሪቷ...