የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ።
አዲስ አበባ ሲገቡም የመከላከያ ሚንስትሩ ዶክተር አብርሀም በላይ እና የብሔራዊ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ...
35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ከሳምንት በኋላ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ: ጥር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 35ኛው አፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ በሕብረቱ መቀጫ አዲስ አበባ ከሳምንት በኋላ ይካሄዳል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህ ጉባዔ በሀገሪቱ እንዳይካሄድና ሀገሪቱንም በርካታ ችግሮች ውስጥ እንዳለች ለማስመሰል በርካታ የስውር...
“አፍሪካ በተመድ ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ አለማግኘቷ አሳዛኝ ነው” የአፍሪካ መሪዎች
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛ እና የሴኔጋሉ አቻቸው ማኪ ሳል አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ቋሚ ውክልና አለማግኘቷ ፍትሐዊ እንዳልሆነ አስታውቀዋል፡፡
ራማፎዛ በዳካር በተካሄደው የአፍሪካ የሰላም...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክን የቁም እስረኛ ያረገው የሱዳን አለመረጋጋት፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ማንነታቸው እስካሁን ያልተለዩ ወታደራዊ ኀይሎች ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክን እና ሌሎች ሲቪል ባለስልጣናትን የቁም እስረኛ ማድረጋቸው ነው የተሰማው፡፡
በሲቪሉ እና ወታደራዊው ክንፍ ተብሎ በሁለት ጎራ የተከፈለው የሱዳን የሽግግር መንግሥት...
ʺፍቅርን ከማያልቀው ቀይ ባሕር የጠጣ ፡ ኢትዮጵያ ጣና ዳር ከወንድሞቹ ጋር ሊጨዋወት መጣ”
ʺፍቅርን ከማያልቀው ቀይ ባሕር የጠጣ
ኢትዮጵያ ጣና ዳር ከወንድሞቹ ጋር ሊጨዋወት መጣ"
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ማን ይሄን ይገምታል፣ ማንስ ይሄን ያልማል፣ መራራቅ አልፎ መነፋፈቅ ይመጣል ብሎ ማንስ አስቧል፡፡ እንዳይገናኙ ሲሉ አደረግናቸው፣ ጊዜ ጀግናው...








