የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የወባ በሽታን ለመከላከል ቁርጠኝነታቸውን እያሳዩ መሆኑን የኬንያ ኘሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ...

አዲስ አበባ: ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የአህጉሩ ገዳይ በሽታ የኾነውን የወባ በሽታ ለመከላከል ቁርጠኝነታቸውን እያሳዩ መሆኑን የኬንያ ኘሬዚዳንት እና ወባን ለመከላከል የተቋቋመው የሕብረቱ የወባን መከላከል ጥምረት መሪ ኡሁሩ ኬኒያታ ገልጸዋል።...

❝አፍሪካ የምግብ ዋስትናዋን ለማረጋገጥ ግብርናን ማዘመን ላይ ማተኮር አለባት❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ጥር 28/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ አህጉርን የሥርዓተ ምግብ አቅም መገንባት፣ የሰው ሃብት ልማት፣ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ልማትን ያፋጥናል'' በሚል መሪ መልዕክት 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ በሕብረቱ የመሰብሰቢያ...

35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ።

አዲስ አበባ: ጥር 28/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ በሕብረቱ የስብሰባ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። መሪዎቹ ለሁለት ቀናት በሚያደርጉት ጠቅላላ ጉባኤ በሕብረቱ 2063 የሪፎርም አጀንዳዎች እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ...

የኢትዮጵያ መሪዎች አፍሪካዊነት ሲታወስ።

ባሕር ዳር: ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አንድነት ጽኑነት መሪዎቿ ቢቀያየሩም የማይናወጥ አንድነታዊ አቋም እንዳላት በተለያየ ጊዜ አሳይታለች፡፡ ላለፉት 60 ዓመታት መሪዎቿ አፍሪካዊነትን በማቀንቀን ለሕብረቱ መጠናከር ትልቅ ሚና ተጫውተዋል:: ያኔ ምእራባዊያን አፍሪካን...

ኢትዮጵያ- የአፍሪካውያን ሕብረት መንገድ ጠራጊ!

ባሕር ዳር: ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብቸኝነትን መጥፎ ጥግ ኢትዮጵያ ጠንቅቃ ታውቀዋለች፡፡ በዓለም የመንግሥታቱ ማሕበር ቋሚ ስብሰባ ውስጥ በአውሮፓውያን ጠረንጴዛ ዙሪያ ሰፊዋን አህጉር ወክላ ብቻዋን ለዘመናት ታድማለች፡፡ የብቸንነትን አስከፊነት ያየችው ኢትዮጵያ ምንም እንኳን...