አቶ ደመቀ መኮንን እና የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር በጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ ባሕር ዳር ገቡ
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሐምዛ አብዲ ባሬ በ10ኛው የጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ በዛሬው ዕለት ባሕር ዳር መግባታቸውን የውጭ...
የኢትዮጵያና የሱዳን የመረጃ ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋትን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አደረጉ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የሱዳን ሪፐብሊክ አቻው ጀነራል ኢንተለጀንስ ሰርቪስ
የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናን ሰላምና መረጋጋት ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር
የሚያከናውኗቸውን ሥራዎችና ስምሪቶች አጠናክረው ለመቀጠል በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ...
ለቀጣናዊ ትብብር ዕድል የነፈገው ውጥረት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ጉዳይ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ተፈጥሮ ያላደለችው የተፈጥሮ ሃብት ክምችት የለም፡፡ የባሕር በር፣ ማዕድን፣ መልክዓ ምድር፣ ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ፣ ቱባ ባሕል፣ በቂ የከርሰ ምድርና የገጸ ምድር ውኃ እና ስብጥር ያለው የአየር ንብረት...
ተመድ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለስድስት የአፍሪካ ሀገራትና ለየመን 100 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ።
ሚያዝያ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በማዕከላዊ የአደጋ ጊዜ አቅርቦቱ በኩል በኢትዮጵያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ናይጄሪያ፣ ኬኒያና የመን ለችግር የተጋለጡ ሰዎችን ለመርዳት የሚያስችል ድጋፍ ይፋ አድርጓል።
የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበርያ (ኦቻ) ቃል...
በፀጥታና ደኅንነት ጉዳዮች ዙርያ ሲመከሩ የቆዩት የምሥራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።
ሚያዝያ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት"ሰላማዊ እና ደኅንነቷ የተረጋገጠ አፍሪካን " ለመፍጠር በድንበር፣ በሳይበር፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ዙርያ፣ በማኅበራዊ ጉዳዮች፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በወጣቶችና ሥራ አጥነትን ለመቅረፍና በሌሎችም ጉዳዮች ለመሥራት ተስማምተዋል።
አሸባሪዎችንና...








