በአፍሪካና በቻይና መካከል ያለውን ትብብር ማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።

ባሕርዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም  (አሚኮ)በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት ጋር ተወያዩ። ሁለቱ ወገኖች በአፍሪካና ቻይና መካከል ያለውን ትብብር ማሳደግ የሚያስችል ስምምነትም...

የእኛ ሰው በሞሮኮ!

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከወራት በፊት ባሕር ዳር ባዘጋጀችው 10ኛው ጣና ፎረም ጉባዔ ላይ የተገኙት እውቁ ሞሮኳዊው የፖለቲካል ሳይንስ ፕሮፌሰር ላኢድ ዛግላሚ እንዲህ አሉ “አፍሪካ እንደ አህጉር ራሷን የቻለች ነጻ እና ተፅዕኖ...

ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ሊቀመንበርነትን ተረከበች።

አዲስ አበባ፡ ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፖሊስ አዛዦቹ ጉባዔ ለ24ኛ ጊዜ ነው በአዲስ አበባ እየተካሄደ የሚገኘው። ከኅዳር 25 እስከ 30/2015 ዓ.ም እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ ነው ኢትዮጵያ የኅብረቱን ሊቀመንበርነትን የተረከበችው።   ጉባዔው በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የሚያጋጥሙ ወንጀሎችን፣ ሽብርተኝነትን፣...

የኢትዮ – ኬንያ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ኃይል መስጠት ሊጀምር ነው።

ጥቅምት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ - ኬንያ ባለ 500 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ኃይል ማስተላለፍ ይጀምራል። ኅብረተሰቡ ከኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎች ንክኪ እንዲርቅም ተጠይቋል። በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና...

❝ሁላችንም አንድ ኾነን የአፍሪካ አህጉርን የሚፈታተኑ ችግሮች ላይ መወያየትና መፍታት ተገቢ ነው❞ ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በባሕር ዳር እየተካሄደ በሚገኘው የጣና ፎረም ላይ እንዳሉት በፎረሙ የአፍሪካን ውበትና ባሕል ማየት አስደሳች እንደሆነ ተናግረዋል። ❝ሁላችንም አንድ ኾነን የአፍሪካ አህጉርን የሚፈታተኑ ችግሮች ላይ መወያየትና...