ከሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ሸሽተው ኢትዮጵያ የገቡ ስደተኞች ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጠየቁ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ በተከሰቱ የእርስ በርስ ጦርነቶች በርካታ ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል፤ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደግሞ ሀገራቸውን ጥለው ወደ ጎረቤት ሀገራት ተሰደዋል። ለዚህ ደግሞ ሱዳንን እንደ አብነት ማንሳት ይቻላል።
በሱዳን አሁን የተቀሰቀሰው ጦርነት...
አቶ ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገሮች የሚያደርጉትን ጉብኝት በታንዛኒያ ጀመሩ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአራት የአፍሪካ ሀገሮች የሚያደርጉትን ጉብኝት በታንዛኒያ ጀምረዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በታንዛኒያ ኮሞሮስ ቡሩንዲና ዩጋንዳ የሚያደርጉትን ጉብኝት ለመጀመር ታንዛኒያ ገብተዋል።
አቶ ደመቀ ከታንዛኒያ...
“ሰላምን የሚሹ የዓለም ታላላቅ ሕዝቦች ታላቅ ከሆናችሁት ከእናንተ ከኢትዮጵያዊያን መማር ይችላሉ” ሙሳ ፋቂ ማሕማት
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጦርነት ይብቃ፤ ሠላምን እናጽና በሚል መሪ ሀሳብ በደቡብ አፍሪካው የፕሪቶሪያ ሠላም ስምምነት የተሳተፉ አካላት ሽኝት እና ምሥጋና በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡
በሰሜን ኢትዮጵያ ላለፉት ተከታታይ ዓመታት...
“ለዚህ የሰላም ማስፈን ሥራ ስሰለፍ ጦርነቱ ቆሞ ሰላም እንደሚፈጠር ሙሉ ተስፋ ነበረኝ” የአፍሪካ ቀንድ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰላም የምትታወቀው ኢትዮጵያ ከነበረችበት አስከፊ ጦርነት ወጥታ በሰላም ጎዳና እንድትራመድ ለማድረግ የተደረገው ጥረት እና የተሄደበት መንገድ ውጤታማ እንደነበር በአዲስ አበባ በወዳጅነት አደባባይ '
ጦርነት ይብቃ፤ ሰላምን እናጽና’ በሚል መሪ...
የኤርትራ መከላከያ ሰራዊት የጦር ጀነራሎች መኮንኖች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ።
ባሕር ዳር:መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኤርትራ መከላከያ ሰራዊት የጦር ጀነራሎች እና ከፍተኛ የጦር አመራር መኮንኖች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ።
ቡድኑ የኢንስቲትዩቱን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጅ መሰረተ ልማት ዓቅም እና እየተከናወኑ ያሉ የምርምር እና ልማት ሥራዎችን...








