ለቀጣናዊ ትብብር ዕድል የነፈገው ውጥረት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ጉዳይ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ተፈጥሮ ያላደለችው የተፈጥሮ ሃብት ክምችት የለም፡፡ የባሕር በር፣ ማዕድን፣ መልክዓ ምድር፣ ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ፣ ቱባ ባሕል፣ በቂ የከርሰ ምድርና የገጸ ምድር ውኃ እና ስብጥር ያለው የአየር ንብረት...

ተመድ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለስድስት የአፍሪካ ሀገራትና ለየመን 100 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ።

ሚያዝያ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በማዕከላዊ የአደጋ ጊዜ አቅርቦቱ በኩል በኢትዮጵያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ናይጄሪያ፣ ኬኒያና የመን ለችግር የተጋለጡ ሰዎችን ለመርዳት የሚያስችል ድጋፍ ይፋ አድርጓል። የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበርያ (ኦቻ) ቃል...

በፀጥታና ደኅንነት ጉዳዮች ዙርያ ሲመከሩ የቆዩት የምሥራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።

ሚያዝያ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት"ሰላማዊ እና ደኅንነቷ የተረጋገጠ አፍሪካን " ለመፍጠር በድንበር፣ በሳይበር፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ዙርያ፣ በማኅበራዊ ጉዳዮች፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በወጣቶችና ሥራ አጥነትን ለመቅረፍና በሌሎችም ጉዳዮች ለመሥራት ተስማምተዋል። አሸባሪዎችንና...

የምሥራቅ አፍሪካ የመከላከያ ደኅንነት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ የመከላከያ ደኅንነት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ለ3 ቀናት በሚቆየው ፎረም የ7 ሀገራት ተወካዮች የሚሳተፉ ሲኾን በቀጣናው የሚንቀሳቀሱ አሸባሪ ቡድኖችን በመከላከል የሕገውጥ የሰዎች ዝውውር አንዲሁም...

ኢትዮጵያና ኬንያ ያላቸውን ጠንካራ የዲፕሎማሲ ግንኙነት በኢኮኖሚ ዘርፍ መድገም እንደሚያስፈልግ አምባሳደር መለስ ዓለም ገለጹ።

የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያና ኬንያ ያላቸውን ጠንካራ የዲፕሎማሲ ግንኙነት በኢኮኖሚ ዘርፍ መድገም እንደሚያስፈልግ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም ገልጸዋል፡፡ አምባሳደር መለስ በኬንያ የንግድ፣ የኢንዱስትሪና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳሙኤል ማቶንዳ...