“አፍሪካ ከድህነት ለመውጣት ስር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋታል” የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ተጠባባቂ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ...

ባሕር ዳር:መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካ ከድህነት ለመውጣት ስር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋታል ሲሉ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ተጠባባቂ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ፔድሮ ተናገሩ። 55ኛው የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የፍይናንስ፣ ፕላኒንግና ምጣኔ ሀብት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ገቡ።

ባሕርዳር: መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጁባ ሲደርሱ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ያገኘነው...

ኮሪያን ፋውንዴሽን ፎር ኢንተርናሽናል ኼልዝ ኬር በጦርነት የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሶስትዮሽ የስምምነት...

አዲስ አበባ: መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኮሪያን ፋውንዴሽን ፎር ኢንተርናሽናል ኼልዝ ኬር የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከጎንደር ዩኒቨርሲቲና እና ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በጦርነት የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሶስትዮሽ የስምምነት ውል ተፈራርመዋል። በስምምነቱ የተገኘው...

በአፍሪካና በቻይና መካከል ያለውን ትብብር ማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።

ባሕርዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም  (አሚኮ)በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት ጋር ተወያዩ። ሁለቱ ወገኖች በአፍሪካና ቻይና መካከል ያለውን ትብብር ማሳደግ የሚያስችል ስምምነትም...

የእኛ ሰው በሞሮኮ!

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከወራት በፊት ባሕር ዳር ባዘጋጀችው 10ኛው ጣና ፎረም ጉባዔ ላይ የተገኙት እውቁ ሞሮኳዊው የፖለቲካል ሳይንስ ፕሮፌሰር ላኢድ ዛግላሚ እንዲህ አሉ “አፍሪካ እንደ አህጉር ራሷን የቻለች ነጻ እና ተፅዕኖ...