“ሰላምን የሚሹ የዓለም ታላላቅ ሕዝቦች ታላቅ ከሆናችሁት ከእናንተ ከኢትዮጵያዊያን መማር ይችላሉ” ሙሳ ፋቂ ማሕማት

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጦርነት ይብቃ፤ ሠላምን እናጽና በሚል መሪ ሀሳብ በደቡብ አፍሪካው የፕሪቶሪያ ሠላም ስምምነት የተሳተፉ አካላት ሽኝት እና ምሥጋና በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ ላለፉት ተከታታይ ዓመታት...

“ለዚህ የሰላም ማስፈን ሥራ ስሰለፍ ጦርነቱ ቆሞ ሰላም እንደሚፈጠር ሙሉ ተስፋ ነበረኝ” የአፍሪካ ቀንድ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰላም የምትታወቀው ኢትዮጵያ ከነበረችበት አስከፊ ጦርነት ወጥታ በሰላም ጎዳና እንድትራመድ ለማድረግ የተደረገው ጥረት እና የተሄደበት መንገድ ውጤታማ እንደነበር በአዲስ አበባ በወዳጅነት አደባባይ ' ጦርነት ይብቃ፤ ሰላምን እናጽና’ በሚል መሪ...

የኤርትራ መከላከያ ሰራዊት የጦር ጀነራሎች መኮንኖች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኤርትራ መከላከያ ሰራዊት የጦር ጀነራሎች እና ከፍተኛ የጦር አመራር መኮንኖች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ። ቡድኑ የኢንስቲትዩቱን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጅ መሰረተ ልማት ዓቅም እና እየተከናወኑ ያሉ የምርምር እና ልማት ሥራዎችን...

55ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ፣የኢኮኖሚ ልማት እና ፕላን ሚኒስትሮች መደበኛ ስብስባ...

ባሕርዳር: መጋቢት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 55ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ ፣የኢኮኖሚ ልማት እና ፕላን ሚኒስትሮች መደበኛ ስብስባ ዛሬ በሚኒስትሮች ደረጃ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።   ስብሰባው “የአፍሪካ መልሶ ማገገም እና ለውጥን በማፋጠን ኢ-ፍትሐዊነትና...

ኢትዮጵያና ሱዳን በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽንና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፎች በትብብር ለመሥራት ተስማሙ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን መንግሥታት በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን፣ ዲጂታል ቴክኖሎጂና ቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፎች በትብብር መሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ እና የሱዳን ሪፐብሊክ የቴሌኮሙኒኬሽን እና ዲጂታል ኢንፎርሜሽን ሚኒስትር...