“የፀጥታው ምክር ቤት የአፍሪካ ድምፅ እንዲሰማ ማሻሻያዎችን ያድርግ” ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ ባለው 7ኛው የአፍሪካ እና አውሮፓ ኅብረት የሩብ ምዕተ ዓመት የትብብር ጉባዔ ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የዓለም የፋይናንስ እና የፀጥታ ተቋማት ኢ-ፍትሃዊነት ጊዜው ያበቃ...

ጾታን መሠረት ያደረገ ጥቃትን መከላከል ከሁሉም ይጠበቃል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተለያዩ ዓለማቀፍ ተቋማት ጋር በመኾን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረውን የጸረ ጾታዊ ጥቃት ቀን ንቅናቄን አስጀምሯል። የሴቶች እና ማኅበራዊ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሲፒ (ዶ.ር) ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሲፒ (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከካፍ ፕሬዝዳንት ዶክተር ፓትሪስ ሞትሲፒ ጋር በአፍሪካ እግር ኳስ እና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በቡድን 20 አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ዋዜማ የአስተናጋጃችን ሀገር...

ኢትዮጵያ የቀጣናው የኃይል ማዕከል ለመኾን እያደረገች ያለውን ጥረት የማሊዥያው ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሒም አደነቁ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማሊዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሒም በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው። በኢትዮ ማሊዥያ ከፍተኛ ፎረም ላይ ስለ ኢትዮጵያ ዕድገት ሃሳብ አንጸባርቀዋል።   የኢትዮጵያ እና የማሊዥያ ግንኑነት ጥልቅ ነው ብለዋል ጠቅላይ...