የአፍሪካ የፋይናንስ ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮቿን አቀረበች።

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ኢንቨስት አፍሪካ 2023” በሚል መሪ መልእክት ለንደን ላይ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ የፋይናንስ ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ከኢንቨስትመንት አማራጮች በተጨማሪ ለመጀመሪያ ጊዜ የካፒታል ገበያንና የሰነደ መዋእለ ነዋይ /Securities Market/...

ታላቁ አህጉራዊ ውድድር 99 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከስድስት አስርት ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የአፍሪካ ሀገራት ትልቁ የስፓርት ሁነት እንደ ምዕራባዊያን የዘመን ቀመር የ2023 የውድድር መድረኩን ሊከፍት 99 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በ54 ሀገራት የእግር ኳስ ብሔራዊ...

“የአፍሪካ ቀጣና የድንበር መሬት ፍኖተ ካርታ ሊዘጋጅ ነው” ኢጋድ

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ቀጣናዊ ትስስራቸውን በማጠናከር ለቀጣናው ሰላምና እድገት በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ኢጋድ አስታውቋል። 18ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ ትናንት ሲካሄድ የኢጋድ ዋና...

የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። ኢኒሼቲቩ ኢትዮጵያን፣ ኬንያን፣ ሶማሊያን፣ ጂቡቲን፣ ኤርትራን፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳንን በአባልነት ያቀፈ ሲሆን ከየካቲት 2015 ዓ.ም ጀምሮ የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭን ኢትዮጵያ...

ኢጋድ በኬንያ ሞያሌ የድንበር ተሻጋሪ ልማት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስመረቀ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢጋድ በኬንያ በኩል በምትገኘው ሞያሌ ከተማ የድንበር ተሻጋሪ ልማት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስመርቋል። ቢሮው በኬንያ መንግሥት በኩል ለኢጋድ ተላልፏል። ከኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ የተለያዩ የመንግሥት መዋቅሮች እንዲሁም በሞያሌና መርሳቢት ከሚገኙ ማኅበረሰቦች...