ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ትሳተፋለች።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ትሳተፋለች፡፡ የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ከሐምሌ 26 እስከ 28 ቀን 2023 የሚካሄድ ሲሆን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር)...

በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ዳሬ ሰላም ገባ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ዳሬሰላም ገብቷል። የልኡካን በድኑ ከሐምሌ 19 እስከ 20 ቀን 2015 በአፍሪካ የሰው ኀይል ልማት ላይ ለመምከር...

ግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴን የሚዘክር ሀውልት በአዲስ አበባ አማካይ ቦታ ላይ እንዲገነባ ተጠየቀ።

👉የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ 131ኛ ዓመት የልደት በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። አዲስ አበባ: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን ያዘጋጀው የልደት ዝከረ በዓል ነው እየተከበረ የሚገኘው። ሐምሌ 16/1884 ዓ.ም የተወለዱት...

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት እንዲሳካ አስተዋጽዖ ላደረገው የአፍሪካ ሕብረት ዕውቅና ተሰጠ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሪቶሪያው ሰላም ስምምነት እንዲሳካ አስተዋጽኦ ላደረጉ የአፍሪካ ሕብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላም እና ደህንነት ኮሚሽን እንዲሁም ቡድን የእውቅና መርሐ-ግብር አካሄደ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

የፋይናንስ ጉዳዮች፤ የኢኮኖሚ ዕቅድና ውህደት ላይ ያተኮረው ጉባኤ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የፋይናንስ ጉዳዮች፤ የኢኮኖሚ ዕቅድና ውህደት ላይ ያተኮረው የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ጉባኤ በናይሮቢ ኬንያ እየተካሄደ ይገኛል። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ጥሩማር አባተ በሚኒስትሮች ደረጃ እየተደረገ ባለው ስብሰባ...