ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶርን ዛሬ ከሰአት በኋላ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይታችው የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር...

“ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ የአፍሪካን መሠረታዊ ጥያቄዎች ለማስመለስ በጋራ ሊሠሩ ይገባል።” የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛው የኢትዮ- ደቡብ አፍሪካ ሚኒስትሮች የጋራ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን እንዲሁም የሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች...

የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በግብጽ አዲስ እየተገነባ ያለውን የካይሮ ከተማ ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ ከተሞች እና ተቋማት የተወጣጣው የልዑካን ቡድን የካይሮ ከተማን የሕዝብ ብዛት መጨናነቅ ለማስተንፈስ መልሶ የማልማት እና ለወደፊቱ ትውልድ የሚሆን ዘመናዊ ፣ ሁለገብ እና ምቹ...

በሚቀጥሉት 6 ቀናት በአንዳንድ የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ከባድ እና እጅግ ከባድ ዝናብ ሊዘንብ እንደሚችል...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን እና በሰሜን ምሥራቅ በኢትዮጵያ፤ በምዕራብ ኤርትራ፣ በምሥራቅ እና ደቡብ ምሥራቅ ሱዳን እንዲሁም በመካከለኛው የደቡብ ሱዳን አካባቢዎች ከባድ እና እጅግ ከባድ ዝናብ ሊዘንብ እንደሚችል የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት...

የአፍሪካ የሰው ኃይል ልማት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ የሰው ኃይል ልማት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በታንዛንያ ዳሬሰላም ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው “የአፍሪካን የኢኮኖሚ እድገት ማፋጠን፤ ወጣቶችን በትምህርት እና ክህሎቶች በማብቃት ምርታማነታቸውን ማሳደግ” በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄድ ነው። በምክትል...