ርዋንዳ ለሁሉም አፍሪካውያን ከቪዛ ነፃ የጉዞ ፈቃድ ይፋ አደረገች።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርዋንዳ ለሁሉም አፍሪካውያን ከቪዛ ነፃ የጉዞ ፈቃድ ይፋ አድርጋለች። እንደ አውሮፓ የሼንገን ዞን የሰዎችን በነፃነት መንቀሳቀስ እና መገበያየት ለማሳደግ አሕጉሪቱ የያዘችውን ዓላማ ተከትሎ ርዋንዳ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ሀገሯ...

ኢትዮጵያን እና ደቡብ ሱዳንን በመሠረተ ልማት ለማስተሳሰር ስምምነት ላይ ተደረሰ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተላከ መልዕክትም ለፕሬዝዳንቱ አድርሰዋል። መሪዎቹ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን...

“ኢትዮጵያ በ2023 የምርት ዘመን 1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ስንዴ ትሰበስባለች ተብሎ ይጠበቃል”...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በስንዴ ምርት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች ሲሉ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ.ር) ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ የዓለም የምግብ ሽልማት ውይይት ላይ ባደረጉት ንግግር የኢትዮጵያን የስንዴ ምርት ስኬታማ...

ኢትዮጵያ የ2023ቱን የአፍሪካ የኢኮኖሚ ጉባኤ ታስተናግዳለች።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እ᎐አ᎐አ የ2023ቱ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ጉባኤ በኢትዮጵያ እንደሚካሄድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢሲኤ) ገለጸ። ጉባኤው በአፍሪካ ልማት ባንክ፣ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽንና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) አዘጋጅነት እ.አ.አ ከህዳር 16 እስከ...

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሪስክ ካፓሲቲ ካምፓኒ (ARC)ን መቀላቀል የሚያስችላትን ስምምነት ተፈራረመች።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሪስክ ካፓሲቲ ካምፓኒ (ARC) የአፍሪካ ኅብረት ኤጀንሲን መቀላቀል የሚያስችላትን ስምምነት ተፈራርማለች። በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ፣ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሬታ...