“ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያላት አጋርነት ውጤታማ ኾኖ ቀጥሏል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ በሚያካሂዳቸው ፕሮጀክቶች ላይ ከዶክተር አብዱል ካማራ ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል። ዶክተር አኪንዉሚ አዴሲና የኦባፌሚ አዎሎው የአመራር ሽልማትን በማግኘቱ ...

“ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ረጅም ዓመት ያስቆጠረ የባሕል እና የቋንቋ ትስስር ያላቸው፣ ወንድማማች ሕዝቦች ናቸው”...

ባሕርዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ረጅም ዓመት ያስቆጠረ የባሕል እና የቋንቋ ትስስር ያላቸው ወንድማማች ሕዝቦች ከመኾናቸው ባሻገር በኢኮኖሚያዊ እና በመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ዝርጋታ የጠበቀ ግንኙነት እንዳላቸው...

ኢትዮጵያና ኬንያ በቀጣናው ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መወያየታቸውን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር...

አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥ እና የኢኮኖሚ ትብብርን ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያን ከኬኒያ ያስተሳሰረውን የሱስዋ ኤሌክትሪክ ጣቢያ ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኬኒያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር በመኾን የሱስዋን ንዑስ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ጎብኝተዋል። የሱስዋ ኤሌክትሪክ ጣቢያ ኢትዮጵያን ከኬኒያ ያስተሳሰረ ፕሮጀክት ሲኾን በኬኒያ ካጂያዶ ግዛት...

ጥበብ እና ጥቁር!

ጥበብ እና ጥቁር! 👉ልዩ ጥንቅር ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ኮሚኒስቶች የእጆቻቸውን እጅጌ ሰብስበው ለመፈክር የወጡ ሁሉ አጃኢብ ባሰኙ ረጃጅም ሰልፎች ነጻነትን እና እኩልነትን ደጋግመው ጠይቀዋል፡፡ ጸሐፍት በብዕራቸው፣ አቀንቃኞች በድምጻቸው፣ ጠቢባን በጥበባቸው፣...