“በደቡብ ሱዳናዊያን ዘንድ ኢትዮጵያዊያን ጎረቤት ብቻ ሳይኾኑ የጋራ ፍላጎት ያላቸው ወንድማማች ሕዝቦች ጭምርም ናቸው”...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ እየተመረቀ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች፣ የዓለም አቀፍ እና አሕጉር አቀፍ ድርጅት ተወካዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡   በሥነ-ሥርዓቱ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአየር ንብረት እርዳታ ወደ አየር ንብረት ኢንቨስትመንት ለውጥ ሊደረግ...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ጠዋት በሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ መክፈቻ መርሐ ግብር አፍሪካ የአየር ንብረት ተጠቂ ብቻ ሳትኾን የመፍትሄውም አኅጉር መሆኗን አፅንኦት ሰጥተው በመግለፅ ከፍተዋል። እንደ...

ኢትዮጵያ የምታስተናግደው 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ ሀገራችን ያሳካቻቸው ተጨባጭ ልምዶችን የምታካፍልበት መድረክ ነው። 

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ኢትዮጵያ ይህንን ጉባኤ የምታስተናግደው ለተሳታፊዎች ተጨባጭ ልምዶችን በማካፈል ጭምር ነው ብሏል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በመግለጫው።   ኢትዮጵያ ባለፉት...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የግብጽ ደጋፊዎች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ላይ ላሳዩት ያልተገባ ባሕሪ እርምት...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የግብጽ እግር ኳስ ማኅበርን እና ደጋፊዎቹን በመቃወም ለዓለም አቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ፊፋ) ኦፊሴላዊ አቤቱታ አቅርቧል። አቤቱታው የቀረበው ከሰሞኑ በተደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወቅት...

“የአፍሪካ እና የካሪቢያን ሀገራት ሕዝቦች በቦታ የተራራቁ ግን በታሪክ እና ማንነት የተዋሃዱ ናቸው” አቶ...

አዲስ አበባ: ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ እና የካረቢያን ሀገራት የጤና ሚኒስትሮች ሥብሠባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የካረቢያን ሀገራት ኅብረት (ካሪኮም) ዋና ጸሐፊ ካርላ ባርኔት የካሪቢያን ሀገራት ኅብረት የዛሬውን ውይይት ከአፍሪካ ኅብረት ጋር ያለውን ግንኙነት...