ስለ ኮሮና ቫይረስ ዕለታዊ መረጃዎች

ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ድረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ 436 ሺህ 623 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፤ 111 ሺህ 856 ሰዎች ደግሞ ከሕመሙ አገግመዋል፤ 19 ሺህ 644 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል፡፡ • ሕንድ 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ሰዎች ከቤታቸው...

“ሁሉም ማኅበረሰብ የራሱ የሆነ ውብ መገለጫ እሴቶች ስላሉት የየራሱን መገለጫ እንደሚወድ ሁሉ የሌላውንም ማክበር...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2012 ዓ.ም (አብመድ) ቋንቋ፣ ባህል እና ማንነት ለአንድነት እንጂ ለልዩነት ምክንያት መሆን እንደሌለባቸው ምሁራን መክረዋል፡፡ ሰባተኛው ዓለም አቀፍ የቋንቋ፣ የባህል፣ የተግባቦት እና የማንነት መድረክ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው፡፡ ዛሬን ጨምሮ...

የአፍሪካ አየር መንገዶች ወደ ቻይና የሚያደርጉትን በረራ እያቋረጡ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡- ጥር 22/2012ዓ.ም (አብመድ) ኮሮና ቫይረስን በመሥጋት የአፍሪካ ሀገራት አየር መንገዶች ወደ ቻይና የሚያደርጉትን ጉዞ በጊዜያዊነት ማቋረጣቸውን እያሳዎቁ ነው፡፡ ወደ ቻይና እና ከቻይና ወደ ሀገራቸው የሚደረጉ በረራዎችን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል በጊዜዊነት ካቋረጡት የአፍሪካ...

ኮሮና ቫይረስ የዓለም የጤና ስጋት መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት አወጀ፡፡

ባሕር ዳር፡- ጥር 22/2012ዓ.ም (አብመድ) ገዳዩ ኮሮና ቫይረስ በ21 ሀገራት እንደተከሰተ፤ ከ8 ሽህ በላይ ሰዎችም በበሽታው እንደተያዙ ድርጅቱ አስታውቋል፡፡ ኮሮና ቫይረስ በቻይና ሁቤ ክፍለ ግዛት ውሃን ከተማ መከሰቱ ከተረጋገጠ በኋላ መዳረሻውን በማስፋፋት ላይ ይገኛል፡፡ የዓለም...

ቻይና 1 ሽህ አልጋዎች ያሉት ሆስፒታል በ48 ሰዓታት ገንብታ ሥራ አስጀመረች፡፡

ባሕር ዳር፡- ጥር 20/2012ዓ.ም (አብመድ) ቻይና በኮረና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ለማከም የሚያስችል ሆስፒታል በ48 ሰዓታት ገንብታ ሥራ አስጀምራለች፡፡ በቻይናዋ ሁቤ ክፍለ ግዛት ውሃን ከተማ ገዳዩ ኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ እስካሁን 132 ቻይናውያን ለህልፈት ሲዳረጉ በዓለማችን በሽታው...