የሮዝመሪ ምርትን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ከ4 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማግኘቱን የስልጤ ዞን...

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኀላፊ ሙበራ ከማል በዞኑ ከ8ሺህ 200 ሄክታር በላይ መሬት በሮዝመሪ ምርት እየለማ ነው ብለዋል።   ዞኑ ጥራት ያላቸው የሮዝመሪ ምርቶች ከማዕከል...

ዜጎች በስደት ሕይወታቸው ለሚገጥማቸው ማንኛውም የጤና እክል መፍትሄ የሚሰጥ ፕሮጀክት ይፋ ኾነ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስደት በዜጎች ሕይወት ላይ እና በሀገር ገጽታ ላይ የሚያስከትለው አሉታዊ ተጽዕኖ ከባድ እየኾነ መጥቷል። በተለይም ዜጎች በስደት ሕይወታቸው በሚያጋጥሟቸው የጤና እክሎች ምክንያት ለበርካታ የአካል እና የሥነልቦና ችግር እየተጋለጡ...

“የኢትዮጵያን የከተሜነት ታሪክ የሚመጥን የከተማ ዕድገት እንዲኖር መሥራት ይጠይቃል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰመራ ሎጊያ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው 10ኛው የከተሞች ፎረም የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።   በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አትዮጵያ ቀደም ያለ የከተሜነት ታሪክ ያላት ቢኾንም...

አሶሳ ከተማ 11ኛው የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ከተማ ኾና ተመረጠች።

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 11ኛው የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ከተማ ምርጫ ተካሂዷል።   በምርጫውም የቢኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዋና ከተማ አሶሳ 11ኛውን የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ከተማ ኾኖ ተመርጣለች።   የ2018 ዓ.ም የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ሰመራ ሎጊያ ከተማ ለአሶሳ...

የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም የከተሞቻችንን የዕደገት ጉዞና ተስፋ በግልፅ ያሳየ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ በማፋጠን ከተሞቻችን ከፍተኛ ሚና ናቸው ብለዋል።   በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ሲካሄድ የቆየውና ዛሬ በድምቀት...