“ሀገራዊ ምርጫው ወቅቱን ጠብቆ ይካሄዳል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች...
“ለሰላም መረጋገጥ ብቃት እና ቁርጠኝነት ያለው የጸጥታ ኃይል ያስፈልጋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የክልሉ የፖሊስ አባላት የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው የሥራ መመሪያ የሰጡት የአማራ...
“የኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት የቀጣናውን የኢኮኖሚ ውህደትና የጋራ ብልፅግናን በማፋጠን ለጋራ ከፍታ ምቹ መሠረት...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ወንዞቿን ለቀጣናው የጋራ ብልፅግና የባህር በርን ደግሞ ለብሔራዊ ጥቅሟ የማረጋገጥ ፅኑ አቋም ይዛለች፡፡
ዛሬ ሁለተኛውን የኢትዮጵያ ውሃና ኢነርጂ ሳምንት በሳይንስ ሙዚየም ከፍተናል።
ኢትዮጵያ ለታዳሽ ኃይልና ለውሃ ልማት በሰጠችው ትኩረት...
ትምህርት ለትውልድ ግንባታ ያለውን ፋይዳ በመረዳት በትኩረት መሥራት ያስፈልጋል።
ፍኖተሰላም: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ የአንደኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና ወደ ትምህርት ገበታ ያልመጡ ተማሪዎች የምዝገባ ንቅናቄ መድረክ ከዞን፣ ከሁሉም ወረዳዎች እና ከከተማ አሥተዳደር መሪዎች፣ ባለድርሻ እና አጋር...
“እውቅና እና ሽልማቱ ለሁሉም የፖሊስ ሠራዊት የማንቂያ ደወል ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የጸጥታ አባላት የእውቅና መርሐ ግብር እያካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም...








