ኢትዮጵያ የባሕር በር የሚያስፈልጋት ለቅንጦት ሳይኾን ከፍታን ለማረጋገጥ ነው።
ደብረታቦር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት እንደነበረች እና ላለፉት 30 ዓመታት ባልተገባ መንገድ ከባሕር በር ባለቤትነት ውጭ ኾና እንደቆየች ታሪክ ያስረዳል።
የባሕር በር የሕልውና ጉዳይ በመኾኑ የሀገሪቱን የባሕር በር ባለቤትነቷን ለማረጋገጥ ኢትዮጵያ...
“ማንም ፈለገም አልፈለግም ኢትዮጵያ ተዘግታ አትኖርም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ...
“ሀገራዊ ምርጫው ወቅቱን ጠብቆ ይካሄዳል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች...
“ለሰላም መረጋገጥ ብቃት እና ቁርጠኝነት ያለው የጸጥታ ኃይል ያስፈልጋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የክልሉ የፖሊስ አባላት የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው የሥራ መመሪያ የሰጡት የአማራ...
“የኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት የቀጣናውን የኢኮኖሚ ውህደትና የጋራ ብልፅግናን በማፋጠን ለጋራ ከፍታ ምቹ መሠረት...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ወንዞቿን ለቀጣናው የጋራ ብልፅግና የባህር በርን ደግሞ ለብሔራዊ ጥቅሟ የማረጋገጥ ፅኑ አቋም ይዛለች፡፡
ዛሬ ሁለተኛውን የኢትዮጵያ ውሃና ኢነርጂ ሳምንት በሳይንስ ሙዚየም ከፍተናል።
ኢትዮጵያ ለታዳሽ ኃይልና ለውሃ ልማት በሰጠችው ትኩረት...








