” የኢትዮጵያ ትንሣኤ ቅርብ ነው፣ እኛም እናያለን፣ ልጆቻችንም ይወርሳሉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትንሣኤ በዓልን በገላን ጉራ ከሚገኙ የካሳንቺስ ልማት ተነሺዎች ጋር አክብረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት የትንሣኤ በዓልን በገላን ጉራ ከሚገኙ...

በበዓል ጊዜ በጋራ በማሳለፍ የኢትዮጵያን እሴት የበለጠ ማጠናከር እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከካሳንቺስ ለልማት ተነስተዉ በገላን ጉራ የሰፈሩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ጎብኝተዋል። ለበዓል...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የርእሰ መሥተዳድሩ የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልእክት፦ ትንሳኤ ክርስቶስ ሞትን ድል ነስቶ መቃብርን አጥፍቶ የተነሳበት በዓል ነው። ጠላት ተደምስሶ የሰው ልጆች ሁሉ ድል የታወጀበት፣ ከባርነት ወደ ነጻነት፣ ከጉስቁልና ወደ...

“እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ መልዕክት ቀርቧል፦ ትንሣኤ የመሥዋዕትነት፣ የጽናት እና የተስፋ በዓል ነው። የበደለው ዓለም ነው። የተሠዋው ግን...

አክፍሎት ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሙነ ሕመማት የጭንቅ እና የፍዳ ሳምንት ናት። ይች ሳምንት የ5 ሺህ 500 የብሉይ ዘመን ሥርዓት የሚታሰብባትም ናት። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከዓመተ ፍዳ ወይንም ከዓመተ ኩነኔ...