ዘምዘም ባንክ አክሲዮን ማኅበር ከታክስ በፊት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማስመዝገቡን...
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዘምዘም ባንክ አክሲዮን ማኅበር 5ኛ መደበኛ 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል።
ባንኩ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ማስመዝገቡን የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አስታውቋል።
የዘምዘም ባንክ አክሲዮን ማኅበር የቦርድ ሰብሳቢ ናስር...
ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ማኅበረሰቡ የሰላም ዘብነቱን አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መልዕክት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር ውይይት አድርጓል።
በውይይቱም ተሳታፊዎች ጥያቄ እና አስተያየቶች አንስተዋል። በተሳታፊዎች ከተነሱ ጥያቄዎች የሥራ...
የአማራ ሕዝብ ከዚህ በላይ በመከራ እና በስቃይ ውስጥ መኖር ይበቃዋል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከፍኖተ ሰላም፣ ከጅጋ ከተማ እና ከጃቢ ጠህናን ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በፍኖተ ሰላም ከተማ ተወያይተዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ሕዝብን ለከፋ ችግር መዳረጉን...
“ፍላጎታችን ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ የዜጎችን ሕይወት ማሻሻል ነው” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ምየክልል እና የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከፍኖተ ሰላም፣ ከጅጋ ከተማ እና ከጃቢ ጠህናን ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በፍኖተ ሰላም ከተማ ተወያይተዋል።
የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሩ ሌትናል ጀኔራል መሐመድ...








