ነጻ የሕግ ድጋፍ ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: ታኅሳስ14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ነጻ የሕግ ድጋፍ ማለት በኢኮኖሚ አቅም ማነስ እና በጉዳት ተጋላጭነታቸው ምክንያት የፍትሕ መጓደል የደረሰባቸው ዜጎች ለጥብቅና አገልግሎት ክፍያ ሳይከፍሉ በነጻ የሕግ ሙያ አገልግሎት እንዲያገኙ የሚደረግበት የአሠራር ሥርዓት ነው፡፡ በአማራ...

የባሕር በር ጥያቄ እንዲሳካ ከመንግሥት ጎን እንደሚቆሙ የሐይቅ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ደሴ: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር በር ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እድገት እና አጠቃላይ ደኅንነት ከፍተኛ ፋይዳ ያለው መኾኑን የሐይቅ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ሻምበል መኮንን አሊ በውትድርና ሙያ ሀገራቸውን ሲያገለግሉ ሳለ ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት የነበረችበትን ወቅት...

ሰላም በመመኘት ብቻ የሚገኝ አይደለም።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስቴር ሀገራዊ የሰላም ግንባታ እና ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ያለመ የምክክር መድረክ ከክልል እና ከፌዴራል ምክር ቤቶች ጋር እያካሄደ ነው። መድረኩ የምክር ቤቶቹ የክትትል እና የቁጥጥር ሕግ በማውጣት ሥራዎቻቸው...

በሁመራ ከተማ በሌማት ቱሩፋት ሥራዎች የተሠማሩ ወጣቶች ውጤታማ መኾናቸውን ተናገሩ።

ሁመራ: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኑሮ ውድነትን በመቀነስ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ መኾኑን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር አስታውቋል። የዞኑ ከፍተኛ መሪዎች በሰቲት ሁመራ ከተማ አሥተዳደር የሌማት ትሩፋት ተግባራትን ተመልክተዋል። በዚህም የኑሮ...