በኤርትራ መንግሥት በቀይ ባሕር አፋር ሕዝቦች ላይ እየደረሰ ያለውን ስልታዊ የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማስቆም...

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቀይ ባሕር አፋሮች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት አጠቃላይ በቀይ ባሕር የአፋር ሕዝቦች ላይ በኤርትራ መንግሥት እየደረሰ ያለውን ግፍ እና ጭቆና አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ድርጅቱ በደናክል አካባቢ በቀይ ባሕር አፋር ሕዝቦች ላይ...

ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

ከሚሴ: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከሚሴ ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች ጽሕፈት ቤት የታክስ ንቅናቄ መድረክ እና የታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና መርሐ ግብር አካሂዷል። በመድረኩ የተሳተፉ የከሚሴ ከተማ ግብር ከፋዮች ለአሚኮ በሰጡት ሀሳብ ከነሱ በሚሰበሰበው ገንዘብ በከተማ...

“ሕዝብ ያለመሪው፤ መሪም ያለሕዝቡ ምንም ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ደሴ: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በወቅታዊ የሰላም እና ልማት ጉዳዮች ላይ ከኮምቦልቻ ከተማ የንግዱ ማኅበረሰብ ጋር እየተወያዩ ነው። በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ በብልጽግና ፓርቲ...

የሙስና ወንጀልን መከላከል የሁሉም ድርሻ ሊኾን ይገባል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ እና የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በሙስና ወንጀል ምርመራ እና ክስ አመሠራረት የቅንጅት ሥራ ላይ ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይቱ የተገኙት የአማራ ክልል ፍትሕ...

ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በዱር ቤቴ ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የዱር ቤቴ ከተማ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን እና የዱር ቤቴ - ቁንዝላ - ሻውራ - ፍንጅት- ገለጎ -ገንዳ ውኃ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ምክትል ርእሰ...