የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወላይታ ሕዝብ ጥንታዊ ስልጣኔ መገለጫ፣ የበለፀገ ታሪክ እና ከሕዝቡ ማንነት ጋር ስር የሰደደ ትስስር ያለው የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል የሆነው "ጊፋታ" በዩኔስኮ (UNESCO) በይፋ በመመዝገቡ የተሰማኝን ልባዊ...

የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በስኬት መጠናቀቁን አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 1/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መልዕክት ሲከበር የቆየው 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል የታለመለትን ዓላማ አሳክቶ መጠናቀቁን የፌዴሬሽን ምክር...

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ ተጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋይናንስ ዘርፍ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ምዕራፍ የሆነው የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ መጀመሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ለምን ይጠቅማል?

ከከተማ ከተማ፣ ከክልል ክልል እና ከአንድ ተቋም ሌላ ተቋም የማይቀያየር ወጥ የኾነ የግለሰብ ማረጋገጫ ነው። ዜጎች የተሻለ እና የታመነ አገልግሎት እንዲያገኙ ይረዳል የዲጂታል ኢኮኖሚውን በመገንባት ዜጎች በስልካቸው ፡- የግብይት እና የመንግሥት አገልግሎቶችን የሰነድ እና የባንክ አገልግሎቶችን የፖሊስ እና የፍርድ...