በአማራ ክልል በአፍሪካ ቀዳሚ የኾነ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራ እየተገነባ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ14ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጉባኤ ላይ ተገኝተው ከአባላቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ለቱሪስት ምቹ እንደኾነ ገልጸዋል። የአካባቢውን ባሕል...

“የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ማዕከሉ ብሔራዊ ጥቅሟን ማስከበር ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባኤ ተካሂዷል፡፡ በምክር ቤቱ ጉባኤ ላይ አባላቱ ላነሷቸው ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ፣ ማኅበራዊ እና ሌሎች ጉዳዮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ምላሽ እየሰጡ...

“እድገት እንዳለ ሁሉ የቆዩ የኢኮኖሚ ስብራቶችም አሉ፤ ለዚያ ነው ኢኮኖሚያችን በማደግ እና በመፈተን መካከል...

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከሕዝብ እንደራሴዎች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ተጨማሪ ማብራሪያዎችን ሰጥተዋል። የኮቪድ...

“የልማት ሥራዎችን አጥፎም ቢኾን ሰው በድርቅ ምክንያት እንዳይሞት መንግሥት ድጋፍ ያደርጋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ስለድርቅ ለተነሳው ጥያቄ እና የተሳሳተ አመለካካትን በተመለከተ በሰጡት ምላሽ “ድርቁን እንደ ፖለቲካ ማየት ተገቢ አይደለም” ብለዋል፡፡ ድርቅ በኢትዮጵያ ውስጥ ላለፉት 100 ዓመታት በተደጋጋሚ በየ10...

“የሐሰት እና የጥላቻ መረጃዎች መሰራጨት የኢትዮጵያን ፈተና አብዝቶታል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ የምክር ቤቱ አባላት ላቀረቧቸው ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ “የኢትዮጵያ ፈተና ለምን በዛ?” በሚል ከሕዝብ እንደራሴዎች...