“ፈተናዎችን ለመሻገር ለዘመናት የቆየውን የፖለቲካ አካሄድ በመቀየር የአብሮነት ባሕልን ማጠናከር ይገባል” ምክትል ርእሠ መሥተዳድር...

አዲስ አበባ: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ሃብት በመፍጥር ጉዞዎች ላይ ስላጋጠሙ ተግዳሮቶች እና የቀጣይ አቅጣዎች ዙሪያ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች...

ሀገራዊ የድል ጉዞዎችን ለማጠናከር እና ተግዳሮቶችን በውይይት እና በትብብር ለመፍታት ያለመ ውይይት በኮረም ከተማ...

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህታማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ በኮረም ከተማ አስተዳደር ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ...

160 ሜትር የሚረዝመው የበለገዝ ወንዝ ድልድይ ግንባታ መጠናቀቁን የመከላከያ ኮንስትራክሽን አስታወቀ።

ደባርቅ፡ የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ከተጀመሩ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች መካከል የበለስ-መካነ ብርሃን አስፋልት መንገድ ሥራ ተጠቃሽ ነው። የዚህ አስፋልት መንገድ አካል የኾነው እና 160 ሜትር የሚረዝመው የበለገዝ ወንዝ ድልድይ ሥራ ተጠናቅቋል።...

በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተገኙበት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ...

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ...

ሳምንቱ በታሪክ! የማስታወቂያ ሥራ ፈር ቀዳጁ ውብሸት ወርቃለማሁ

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአንበሳ ማስታወቂያ ባለቤት እና የዘርፉ ግንባር ቀደም ሰው ጋሽ ውብሸት ወርቃለማሁ በሀገራዊ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ አባልነት፣ በቻምበር ኦፍ ኮሜርስ ኀላፊነት እንዲኹም በቀይ መስቀል እና ደም ባንክ አምባሳደርነት አገልግለዋል። የኢትዮጵያ ማስታወቂያ...